Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, March 11, 2014

ከለባን ከተማን ወደ ትግራይ ክልል ለማካለል የተነሳውን እቅድ በመቃወም በአፋር ከፍተኛ ንቅናቄ ተጀመረ

Zahabesha news

በአፋር ክልል የምትገኘው በወርቅ እና በፖታሺየም እንዲሁም በተለያዩ ማእድናት የበለጸገችውን የኮለባን ከተማን ወደ ትግራይ ክልል ለማካለል የሕወሓት መራሹ መንግስት እርምጃ ለመውስድ በአካባቢው መገኘቱን ተከትሎ ከተማዋ በአፋር ተወላጆች ከፍተኛ ተቃውሞ እየታመሰች መሆኑን የዜና ምንጮችን ጠቅሶ ምኒልክ ሳልሳዊ ዘግቧል። እንደ ዘገባዎቹ ከሆነ ከትላንትና ቀትር ጀምሮ የተነሳው ተቃውሞ የአፋር ህዝብ በቦታው በመገኘት ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በመሆን ከባድ መሳሪያ ከታጠቁ የሕወሓት ወታደሮች እና የፈደራል ፖሊስ አባላት ጋር ፊት ለፊት በመፋጠጥ መሬታችን “ከትግራይ አይቀላቀልም፤ አናስነካም” በሚል ከፍተኛ ተቃውሞ በማድረግ ላይ ነው።…

No comments:

Post a Comment

wanted officials