የአርበኞች ግንቦት ሰባት ማዕከላዊ ዕዝ !!
የተለያዩ መልዕክት ያዘሉ በራሪ ወረቀቶችን በአዲስ አበባ በመበተን ለህዝብ እንዲደርሱ አድርጔል !!
በአዲስ አበባ ለቡ የንፋስ ስልክ ክፍለከተማ ዋና መስሪቤት ሀይሌ ጋርመንት ፣ ሀና ማሪያም መካኒሳ ሚካኤል፣ ቆሼ ድልድይ አየርጤና ጀሞ1 ባርና ሬስቶራንት ላይ እ ዲሁም መስታወት ፋብሪካ ጀሞ 3 ባስ እስቴሽኖች ላይ የአርበኞች ግንቦት ሰባት የትግል ጥሪን የማያስተላልፉ በራሪ ወረቀቶች ሲበተኑና ሲለጠፉ ነው ያደሩት፡፡

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንቦት 7!!

No comments:
Post a Comment