Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Saturday, December 2, 2017

እናንት ያገሬ ልጆች ... ጋሽ ሙሉቀን መለሰ ይጣራል



እርዳታ / HELP

#ETHIOPIA | እናንት ያገሬ ልጆች ... ጋሽ ሙሉቀን መለሰ ይጣራል

ሙሉቀን መለሰ እንዲህ አለ ...


""በቅርብና በሩቅ ላላችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ የማክበር ሰላምታዬን አቀርባለሁ፨ አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት ላለፉት ረጅም አመታት የጤና እክል አጋጥሞኝ በሕክምና ስረዳ ቆይቻለሁ፡፡ አሁን ግን የሕከምናው ወጪ እና አብረውት የሚመጡት ነገሮች ከአቅሜ በላይ ስለሆኑ እናንተን ወገኖቼን ማስቸገር ግድ ሆነብኝ፡፡

ስለዚህ እግዚአብሔር እንዳሳሰባችሁ እርዳታችሁን እንድትለግሱኝ በማክበር እጠይቃለሁ! ከዚህም በተጨማሪ በመጪው ስፕሪንግ ወገኖች በዋሽንግተን ዲሲ ኮንሰርት እያዘጋጁ ስለሆነ እነሰድትተባበሯቸው በማክበር
እጠይቃለሁ፡፡" ሲል ጥሪውን አሰምቷል።

https://m.youtube.com/watch?v=QuGFWIW6xCg&sns=fb

***
የቻልነውን፤ የበኩላችንን እንድናደርግ በእግዚአብሔር ሥም
እጠይቃለው።

https://www.gofundme.com/support-muluken-melesse

ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ ለአገር እና ለሕዝብ አድርሱ

No comments:

Post a Comment

wanted officials