Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, February 21, 2017

ሰበር መረጃ ... የህወሀቱ ጄነራሎች ከሚንስትሮቻቸው ጋር ተሰብስበው እንደነበር.መረጃዋች ጠቆሙ

ሰበር መረጃ ...
የህወሀቱ ጄነራሎች ከሚንስትሮቻቸው ጋር ተሰብስበው እንደነበር.መረጃዋች ጠቆሙ!
በስብሰባው ላይ ሜጀር ጄነራል ሐሰን ኢብራሂም እና ሜጀር ጄኔራል መሰለ በለጠ የተገኙ ሲሆን በአወያይ መደብ ላይ ጄኔራል ሲራጅ ፈርጌሳ በተስፋ መቁረጥ ተሰይመው መዋላቸውን ለመረዳት ተችሏል::
በዚህም.መሰረት የወያኔ ቡድን አጠቃላይ ወታደራዊ ይዘት የተፈተሸ ሲሆን በሰው ሀይል መጠን ላይ በ2007 ከነብረው 182.500 አጠቃላይ የመከላከያ ሰው መጠን ምን ያህል ጨምረናል የሚለውን ለማየት ተሞክሯል::
በዚህም ምሰረት በ2009 የሰራዊቱ መጠን 173. ሺ አካባቢ መድረሱን ለወታደራዊ ሚኒስቴር ቢሮው የቀርበው ሪፓርት አስደንጋጭ ሆኖ ተገኝቷል::
በዚህም መሰረት አጠቃላይ በሀገሪቱ ለውትድርና የደርሱ በቁጥር 24,757,344, እድሜያቸው 16–49 በ (2007) ጀምሮ ከተመለመሉት 33 ሺ. ወጣቶች ምካከል ውትድርናውን በብቃት የተወጡት 21.ሺ ይህል ሲሆኑ ከነዚህም መካከል ሰራዊቱን የተቀላቀሉት 8.354 ብቻ ናቸው ይህም ከነባር ሰራዊቱ መጉደል አንጻር የመተካት ወይም የመጨመር ይዞት አለማሳየቱን ተንተርሶ...
ሜ/ጄ ሀሰን ኢብራሂም በበጀት አጠቃቀም ላይ በ2007 ከተመደበው 33 ሚሊዮን ዶላር ለስልጠናና ለምድባ ስምሪት የፈሰሰውን ሀብት እንዲፈተሽ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን የወታደራዊ ደህንነቱ ከስልጠና በፊትና በኃላ ስለተሰወሩ ወጣቶች እንዲሁም በግዳጅ ላይ የሚገኘው ሰራዊትን ኩብለላ ተመልክቶ ደካማ ጎኖችን ለመፈተሽ ተሞክሯል::
በስብሰባው ላይ አስደንጋጭ ንግግር ያደረጉት ሜ/ጄ መሰለ በለጠ የምናሰለጥነው ለግንቦት ሰባት ካልሆነ በቀር በሁለት አመት እንደምን ሆኖ ነው ቁጥሩ የሚያንስ ሰራዊት ያፈራነው ሲሉ ተደምጠዋል::
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!
( ጉድሽ ወያኔ )

No comments:

Post a Comment

wanted officials