Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, February 9, 2017

አንዲት ሴት ፀበል ስትጠመቅ ከሆድዋ የወጣው ጉድ

No automatic alt text available.

ኦርቶዶክስ ከሆኑ እባክዎ ይሄን የእናታችን ድንቅ ተዐምር ሼር ሳያደርጉ እንዳታልፉ

የእናታችን የድንግል ማሪያም ድንቅ ታምር ይሄን ይመስላል
አንቺን ያከበረ የእስራኤል አምላክ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን
አሜን
# ታምሩ_እንዲህ_ነው
በሞጃና ወደራ ወረዳ የፃድቃኔ ማሪያም ድንቅ ተአምር ጥር
26/2009 ዓ፡ም ዕለተ አርብ ከምሽቱ3:35 ገደማ እህታችን
ጉሮሮየን ተናነቀኝ ብላ ወደ መፀዳጃ ቤት ሄደች፡፡ አብራ
ተከትላት የነበረችው እህታችን እና ሌሎች ፀበልተኞች
ተከትለዋት ይሄዳሉ፡፡ ታዲያ ያልታሠበ ክሥተት ተፈጠረ፡፡
ቧጠጠኝ አነቀኝ እያለች መቀመጥ መነሥት እያቃታት
ለመውጣት እየተናነቃት ይህ የምትመለከቱት ቁመቱ
# ከ75 ሤ፡ሜትር ርዝመት በላይ የሆነ እባብ ከእነ ነብሱ
ከሆድዋ ወጣ፡፡ የፃድቃኔ ማርያም ተአምር ምሥጋና ይሄ ነው
ለቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን፡፡
የድንግል ማሪያም አማላጅነት የልጆ ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን
አሜን
ታምሮን ለአለም ንገሩ መስክሩ
**አስደንጋጭ ክስተት**
አንዲት ሴት ፀበል ስትጠመቅ ከሆድዋ ወጣ የተባለው ጉድ።

No comments:

Post a Comment

wanted officials