Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, April 27, 2014

Semayawi party/Blue party -Ethiopia demonstration peacfully concluded April 2014

Image
Semayawi party/Blue party -Ethiopia demonstration peacfully concluded. It was prepared to ask freedom from the barbaric government,,poverty, and return back the aused human rights. Despite it was request to be held in Janmeda the biggest field in  Northern Addid ababa, the government allowed them only a small place near Semayawi party office.
The participants carry slogans  such as We need freedom, dont spy us on phone, internet,Free our journalists,
Eskiner,Abubeker, ,Reyot, are not terrorists including Zone nine member bloggers detaind yesterday
Image
ዛሬ በወያኔ ኢህአዴግ የተነጠቅነውን መብት ለመቃወም በሚደረገው ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው የሰላማዊሰልፍ እግሮች ሁላ ለነጻነታቸው ጥያቄ ወደሰልፉ በማምራት በገዥዎች የተነጠቀውን መብት ለማስመለስ ስብሰባው በተሳካ ሁኔታ አካሔዷል።
ሰማያዊ ፓርቲ << ውሃ ጠማን ፣ጨለማ ዋጠን ፣ ትራንስፖረት ቸገረን፣ ዘመድ ናፈቀን ፡፡ መንግሥት የለም ወይ ? 
ድንበራችን አንሰጥም! ህዝቡን በአደባባይ የሚሳደብ መንግስት አይመጥነንም! ርዕዮት ርዕዮት! እስክንድር! ዞን ዘጠኝ ዞን ዘጠኝ! አቡበክር አቡ በክር! ናትናኤል አሸባሪ አይደለም፣ ህገ መንግስቱን የሚንዱት ናቸው አሸባሪዎች! መብራት መብራት፣ ስልክ ስልክ! ነጻነት ነጻነት፣ አበበ አበበ! ህገ መንግስቱ ይከበር! ብሏል
ደህንነቶችና የትራፊክ ፖሊሶች እየዞረ ሲቀሰቅስ የነበረውን መኪና ለማሰር ጥረት እያደረጉም ህዝቡ መኪናውን እንዲለቁ ጥረት አደረጉ ፡፡  ፖሊሶች ህዝቡን ለመበተን እርምጃ  ለመውሰድ አየጣሩ ነው ሰልፈኛው ግን መስመሩን ቀጥሎ እየተጓዘ ነው፡፡ አድዋ ድልድይ ላይ ህዝቡን በመደብደብ አስቆመውት ነበር፡፡
ፍትህ ናፈቀን! የተነጠቁ መብቶቻችን ይመለሱልን! ነጻነት ነጻነት! እኩልነት! ናትናኤል አሸባሪ አይደለም! አቡበክር አሸባሪ አይደለም! በቀለ አሸባሪ አይደለም!

የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ሰላማዊ ሰልፉን ተቀላቅሏል! freedom! freedom! equality! justice! there is no government!
Image

No comments:

Post a Comment

wanted officials