Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Saturday, December 13, 2014

ታዋቂው ጠበቃ ተማም አባቡልጉ የዲሲፒሊን ክስ ቀረበባቸው

ታዋቂው ጠበቃ ተማም አባቡልጉ የዲሲፒሊን ክስ ቀረበባቸው

ታኀሳስ (ሦስትቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-በእስር ላይ የሚገኙ የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትን እንዲሁም የህሊና እሰረኞችን ጉዳይ የሚከታተሉት ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ከዚህ በፊት ለሎሚ መጽሄት በሰጡት አስተያየት ነው። ሰማያዊ ፓርቲ የሽብረተኞች መጠቀሚያ ሆኗል በሚል በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የቀረበውን ዘገባ በመተቸታቸው እንዲሁም በኢትዮጵያ የጸረ ሽብር ህግ ላይ አስተያየት በመስጠታቸው የዲሲፕሊን ክስ ቀርቦባቸዋል።
አቶ ተማም የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንንና  የጸረ ሽብር ህጉን ታዓማኒነት እንዳይኖረው አድርገዋል በሚል መከሰሳቸውን ለኢሳት ገልጸዋል። ጉዳዩ የዲሲፒሊን ጉዳይ አለመሆኑን አቶ ተማም ተናግረዋል፡    

No comments:

Post a Comment

wanted officials