Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, May 20, 2016

መምህር ግርማ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 2 ሚሊዮን ብር ለገሱ


🏻ባለፈው ወራት በቅድስት አገራችን በአንድ አንድ ክፍለ ሃገሮች በድርቅ እንደተጎዱና በርከት ያሉ ሰዎች ና እንስሳትን ለሞት መዳረጋቸውን የሚታወስ ነገር ነው።
🏻<<ለወገን ደራሽ ወገን ነው >> በሚል መሪሕ ቃል በአባታችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በእውነት ቃሉ እውን ተግባራዊ ሆነዋል ።
🏻<<ስጡ ይሰጣችኧል>>እንደሚል ቃሉ እርስዎም ባስተማሩን መሰረት በተከፈተው የቀይ መስቀል አካውት

ለተቸገሩት
ለተጎዱ
ለተጠሙ
ለታረዙ
በድርቅ ለወደቁ ፤እጃችን እንዘርጋላቸው እምድረስላቸው በማለት በወቅቱ ጥሪያቸውን ባመሟቃረጥ ሲያስተላልፉ ቆይቷል።
🏻መሽቷል ስንል መንጋቱ ኣይቀርምና የአገሬ ልጆች በረሃብ እየተጎዱ ዝምምም ብየ አላይም ቧዩ ለህዝብ ተቆርቋሪ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በዛሬይቱ እለት 2,048,892,59 ብር በቦታው ተገኝተው አስረክበኧል።
🏻በእውነት ከተጠበቀው በላይና በተደረገው ነገር አባታችን ደስተኛ መሆናቸውም በተጨማሪ በወጣው ይተካላችሁ ሲሉ ትልቅ ደስታቸውንም ገልፅዋል።

No comments:

Post a Comment

wanted officials