Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, May 12, 2016

የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው ሃገሩን ጥሎ ተሰደደ

በቅርብ ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ተወዳጅነትን እያገኘች የመጣችው የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው ሃገሩን ጥሎ መሰደዱ ተሰማ::

እንደ ዘ-ሐበሻ ምንጮች ገለጻ ጋዜጠኛው በአሁኑ ወቅት በአውሮፓ የሚገኝ ሲሆን እዚያው ጥገኝነት ጠይቋል::
በተለይ በኦሮሚያ በተከሰተው የሕዝብ ቁጣ እና በጎንደር በተለይም በወልቃይት ሕዝብ ማንነት ዙሪያ ቦታው ድረስ በመሄድ ልዩ ልዩ ዘገባዎችን ሲያቀርብ የነበረው ጋዜጠኛው ሃገሩን ጥሎ የተሰደደው ከመንግስት ኃይሎች በሚደርስበት ጫናና ማስፈራሪያ እንደሆነ የቅርብ ምንጮች ገልጸዋል::
ጋዜጠኛው ከሃገሩ ከመሰደዱ አስቀድሞ ለህብር ራድዮ የሰጠውን ቃለምልልስ ያድምጡት::


No comments:

Post a Comment

wanted officials