Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, May 2, 2016

ስለ አማርኛ ቋንቋ ጥቂት መረጃ



ስለ አማርኛ ቋንቋ ጥቂት መረጃ
-------------------------------------
- በአክሱም ዘመነ መንግስት የንጉሶች ስም አማርኛ ነበር፡፡
- የበዝብዝ ካሣ (አጤ ዮኃኒስ) የቤተ መንግስት ቋንቋ አማርኛ ነበር፡፡
- የቅድስ ያሬድ የኖታ ምልክቶች እነ ርክርክ ፣ደረት ፣ድፋት ፣ይዘት....አማርኛ ነበሩ፡፡
- በንጉስ ኢዛና አክሱም ሀውልት የጥንታዊ ጽሁፎች አማርኛ ናቸው፡፡
- አማርኛ እጂጉን የተስፋፋው በንጉስ ይኩኖ አምላክ ዘመን ነበር፡፡
- ከ100 ሚሊዮን ህዝብ በላይ ይናገረዋል ወይም ይሰማዋል፡፡
- አማርኛ ከሴማቲክ ቋንቋ የዘር ግንድ ይመደባል፡፡
- ከሴማቲክ ቋንቋ ከአረብኛ ቀጥሎ አማርኛ በስፋት ይነገራል፡፡
- ጎግል 6500 ቋንቋወች 103ኛ አድርጎ አማርኛን ተጠቅሞበታል፡፡
- ከአፍሪካ አገር በቀል ቋንቋወች በስነ ጽሁፍ እድገቱ በመጀመሪያ ደረጃ ይገኛል፡፡
- የራሱ ፊደል ያለው አፍሪካው ቋንቋ መሆኑ፡፡
- በአሜሪካ እና በአውሮጳ በዮኒቪርስቲወች እና ከተማወች የስራ ቋንቋ መሆኑ፡፡
- ሙሉ የገለፃ አቅም ያለው ቋንቋ ለምሳሌ እንግሊዘኛ "you" የሚለውን አንተ ፣ አንች ፣ እናንተ በሚል የሚገልፃ መሆኑ፡፡
- ከሌሎች ልሳናት ያልተለመድ እንደ ቅኔ ፣ ዘይቤ ፣ ተምሳሌቶች የበለፀገ ቋንቋ መሆኑ፡፡
- የምስራቅ አፍሪካ ሀገሮችን በጋራ የሚያግባባ ቋንቋ፡፡
- የሀገሪቱ ቤሔራዊ ቋንቋ(የስራ ቋንቋ) መሆኑ፡፡
- አማርኛ የራሱ ስርዓተ ነጥቦች ያሉት መሆኑ፡፡
- ከአረብኛ እና ከሂብሩ የአጻጻፍ ዘዴ በተቃራኒ መጻፉ፡፡
.
አማርኛ ቋንቋ ስናገር እና ስጽፍ ኩራት ይሰማኛል፡፡
ቴዎድሮስ ከቤተ አማራ

No comments:

Post a Comment

wanted officials