Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, May 27, 2016

የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉ ብርሃነ ኪዳነማርያም ከስልጣኑ ተባረረ

 የሕወሃት ማ ዕከላዊ ኮሚቴ አባልና ከአቶ ስብሃት ነጋ ጋር የቅርብ የቢዝነስ አጋር የነበረው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮሮፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር አይተ ብርሃነ ኪዳነ ማርያም ከስልጣኑ መባረሩ ተሰማ:: በዚህ ሳምንት ሌላው የሕወሓት አባልና የድህንነት ሚ/ር ምክትል አቶ ኢሳያስ መባበሩም አይዘነጋም::
በሃገረ ኤርትራ የተወለደውና የሕወሓት ታማኝ ሰዎች ማከከል አንዱ በመሆኑ ሕወሃት የሚያስተዳድረው ኤፈርት ዳይሬክተርም ነበር:: የቀድሞው የህወሃት ፕርፓጋንዳ መፈልፈያ ዋልታ ኢንፎርማሽን ማዕከልም ዋና ሰው ሆኖ ያገለግል የነበረው አቶ ብርሃነ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲና የወጋገን ባንክ የቦርድ አባል ነበር::
አቶ ብርሃነ የኢፈርት ዳይሬክተርነትን ሥራ ከወ/ሮ አዜብ ተረክቦ ይሰራ እንደነበር አይዘነጋም::
አቶ ብርሃነ ኪዳነማርያም ይህደጎ ከስልጣናቸው መባረር እንዲሁም ከጥቂት ቀናት በፊት የድህነቱ ምክትል ሰው አቶ ኢሳያስ መሰናበት በኋላ ወይዘሮ አዜብ ከነልጃቸው አሜሪካ መግባታቸው አነጋጋሪ ሆኗል:
timthumb

No comments:

Post a Comment

wanted officials