ሩሲያ በኣይሲስ ኣንጻር የጀመረችውን ጥቃት ባስቸኴይ እንድታቆም በአሜሪካና ባጋሮቿ የቀረበውን ጥያቄ ውድቅ ኣደረገችው::የአሜሪካንን ጥያቄ ሳውዲ ኣረቢያ ደግፋለች ይሁንና ግን ሩሲያ ኣያገባች ሁም ኣርፋች ሁ ቁጭ በሉ እኛ የጀመርነውን ሚሊተሪ ኦፕሬሽን ሳናጠናቅቅ በመግለጫ ኣንወጣም ብለዋል ምን ያህል ጊዜ ያስፈልጋችሗል ተብለው ለተጠየቁት የሩሲያ ወታደራዊ መሪዎች “የኣይሲስን ኣረመኔ ወንበዴዎች ከሶርያ ምድር ለማጽዳት ኣራት ወር እንደሚያስፈልገን ቀድመን ስትራተጂ ኣውጥተንበታል” ብለዋል የሚሊተሪ ኣናሊስቶች እንደሚሉት ለሚቀጥሉት ኣራት ወራት ኣይሲስ ኮማንድ ሴንተር ያደረገበትና የነሱን ኣላማ ና እምነት ያልተከተለውን አንደ በግ ባረዱበት ቦታ ከሰማይ በሚወረውር ጢያራ ችንቅላታቸው እየተፈረከሰ እንደሚጣል ካሁኑ ግምታቸውን እየሰጡ ነው:: ኣንዳንዶች ምናልባት ኣይሲስ ከጠፋ ሶርያና ሶርያውያን ወደ ሰላማዊና የተረጋጋ ህይወት እንደሚመለሱ እንዲሁም ጠናማ የሆነ የመድበለ ፓርቲ ስ ር ኣት ባገሪቷ ውስጥ እንደሚመስረትና ባንድ ፓርቲ የሚተዳደረው የባዝ ፓርቲ የስልጣን ጊዜም ሊያበቃ እንደሚችል ይገልጻሉ::
Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት
Monday, October 5, 2015
ሩሲያ በኣይሲስ ኣንጻር የጀመረችውን ጥቃት ባስቸኴይ እንድታቆም በአሜሪካና ባጋሮቿ የቀረበውን ጥያቄ ውድቅ ኣደረገችው::
ሩሲያ በኣይሲስ ኣንጻር የጀመረችውን ጥቃት ባስቸኴይ እንድታቆም በአሜሪካና ባጋሮቿ የቀረበውን ጥያቄ ውድቅ ኣደረገችው::የአሜሪካንን ጥያቄ ሳውዲ ኣረቢያ ደግፋለች ይሁንና ግን ሩሲያ ኣያገባች ሁም ኣርፋች ሁ ቁጭ በሉ እኛ የጀመርነውን ሚሊተሪ ኦፕሬሽን ሳናጠናቅቅ በመግለጫ ኣንወጣም ብለዋል ምን ያህል ጊዜ ያስፈልጋችሗል ተብለው ለተጠየቁት የሩሲያ ወታደራዊ መሪዎች “የኣይሲስን ኣረመኔ ወንበዴዎች ከሶርያ ምድር ለማጽዳት ኣራት ወር እንደሚያስፈልገን ቀድመን ስትራተጂ ኣውጥተንበታል” ብለዋል የሚሊተሪ ኣናሊስቶች እንደሚሉት ለሚቀጥሉት ኣራት ወራት ኣይሲስ ኮማንድ ሴንተር ያደረገበትና የነሱን ኣላማ ና እምነት ያልተከተለውን አንደ በግ ባረዱበት ቦታ ከሰማይ በሚወረውር ጢያራ ችንቅላታቸው እየተፈረከሰ እንደሚጣል ካሁኑ ግምታቸውን እየሰጡ ነው:: ኣንዳንዶች ምናልባት ኣይሲስ ከጠፋ ሶርያና ሶርያውያን ወደ ሰላማዊና የተረጋጋ ህይወት እንደሚመለሱ እንዲሁም ጠናማ የሆነ የመድበለ ፓርቲ ስ ር ኣት ባገሪቷ ውስጥ እንደሚመስረትና ባንድ ፓርቲ የሚተዳደረው የባዝ ፓርቲ የስልጣን ጊዜም ሊያበቃ እንደሚችል ይገልጻሉ::
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment