Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, September 2, 2016

በባህር ዳር በወያኔ የግፍ እስር ቤት ታጉረው የነበሩ ከ700 በላይ እስረኞች እስር ቤቱ ተሰብሮ ነጻ ወጥተውከሕዝቡ ጋር ተቀላቅለዋል።

ዛሬ በባህርዳር ከተማ የታጠቁ ገበሬዎች በሰባትሚት እስርቤት ከጠባቂዎች ጋር ከተታኮሱ በኋላ በመቶዎች የሚቆጠሩ እስረኞችን እንዳስፈቱ ኢሳት ዘግቧል። በሁለቱም ወገን ጉዳት ደርሷል።

በባህር ዳር በወያኔ የግፍ እስር ቤት ታጉረው የነበሩ ከ700 በላይ እስረኞች እስር ቤቱ ተሰብሮ ነጻ ወጥተውከሕዝቡ ጋር ተቀላቅለዋል።

በአዊ ዞን ህዝቡ መንገድ በመዝጋት እየተባበረ። በአንካሻ ወረዳ ከአዮ እርሻ ልማት የሚጫነው እህል ከወረዳው እንዳይወጣ ተደርጓል። ምንም አይነት መኪኖች አይንቀሳቀሱም። የንግድ ሱቆችም ተዘግተዋል

No comments:

Post a Comment

wanted officials