Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, September 11, 2016

በአዲስ አበባ በከባድ ሚስጢር የሚጠበቁ የዋና ዋና ሰዎች መኖሪያ ና ማፈኛ ቦታዎች ( መረጃ )

በአዲስ አበባ በከባድ ሚስጢር የሚጠበቁ የዋና ዋና ሰዎች መኖሪያ ና ማፈኛ ቦታዎች ( መረጃ ) ( ኄኖክ የሺጥላ )
1ኛ ጀነራል ሳሞራ ዩኑስ
ጀነራሉ በአሁኑ ወቅት የሚኖርበት ቤት ብስራተ ገብኤል ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ፥ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ባለው መንገድ ፥ የመጀመሪያ መታጠፊያ ላይ ወደ ቀኝ በመታጠፍ የጋራ መኖሪያ ቤቶች መግቢያ በሩን አልፎ ፥ በግራ በኩል የመጨረሻው ቤት የሱ ነው ። የጋራ ሞኖሪያ ቤቶቹ በሙሉ የትግሬዎች ነው ። ይህ ቤት ቬላ ቤት ሲሆን ፥ በፌደራል ፖሊሶችና በሲቪሎች 24 ሰአት ይጠበቃል ። ሰውየው በአብዛኛው በቶዮቶ ( ቶዮታ ኮብራ ) በአጃቢ ነው የሚንቀሳቀሰው ።
2ኛ በድብቅ ለደህንነት አገልግሎት የሚጠቀሙበት መኖሪያ ቤት
ይህ መኖሪያ ቤት አሁንም ከላይ እንደጠቀስኩት በድብቅ አስፈላጊ ለሆኑ ማንኛውም አይነት የደህንነት ስራዎች የሚያገለግል ነው ። መኖሪያ ቤቱ ከጀነራል ሳሞራ የኑስ ቤት አጠገብ ሲሆን የመኖሪያ ቤቱ አጥር አስተጣጠሩ ከውጭ ምንም አይነት እይታ እንዳይኖረው ተደርጎ ነው ። ይህንንም መኖሪያ ቤት ከበስተ ውስጭ ከሁለት እስከ ሶስት ትግሬ ፌደራል ፖሊሶች ይጠብቁታል ። ባልሳሳት እንደ አንዳርጋቸው ያሉ ሰዎችን እዚ በማምጣት ነው የሚያሰቃዩት ።
3ኛ የአቶ ስዩም መስፍን ቤት
ይሄ መኖሪያ ቤት በ ቦሌ ክ/ከተማ የሚገኝ ሲሆን ከወሎ ሰፈር ዝቅ ብሎ ያለው የ ካራ ማራ ሆቴልን እንዳለፉ የቦሌ መንገድን ወደ ግራ በሚያሳጥፈው መንገድ 200 ሜትር ላይ በግራ በኩል የሚገኝ ነው ። ቤቱ የኪራይ ቤቶች የነበረ ቤት ነው። በዚሁ ቤት አቅራቢያ ምናልባት ሶስት ወይም አራት የሚሆኑ ከፍተኛ የህውሓት ባለስልጥኖች ይኖራሉ ። አካባቢው በየ አስር ሜትሩ ርቀት ላይ በፌደራል ፖሊሶችና በሲቪሎች የሚጠበቅ ነው ። ለደህንነታቸው ተብሎ ፥ የፌደራል ፈፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ሃይል እዛው አካባቢ ፥ በመንገዱ ዳር ላይ ያለ ግቢ ውስጥ ካምፕ አለው ።
4ኛ የ ወ/ሮ አዜብ መስፍን የአሁን የመኖሪያ አድራሻ
ይሄም አድራሻ በቦሌ ክከተማ ውስጥ ሲሆን ፥ የቀድሞ የአዋሽ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት የነበረው ህንፃ አጠገብ ባለው መንገድ ወደ ውስጥ በመግባት ፥ ልክ ከሁለት ቤቶች በኋላ በቀኝ በኩል ያለ ግቢ ነው ። ቤቱ ግራውንድ ፕላስ ዋን ሲሆን ይሄኛውም ጥበቃ የሚደረግበት ነው ። ሴትየዋ ጥቁር መርሴዲስ ቤንዝ እና ወርቃማ ቮልስ ዋገን ትይዛለች ። አንዳንዴ ብቻዋን ነው የምትንቀሳቀሰው ። ሴትየዋ እጅግ ሱሰኛ ናት ! ታጨሳለች ፥ አልኮል ትጠጣለች ።
5ኛ ለጊዜው የሴትየዋን ስም የማላስታውሰው ፥ ነገር ግን ከዘዜብ መስፍን ጋር በትግሉ ወቅት ሚስጥረኛ ጓደኛ፥ አሁን እንግሊዝ ሃገር ( ሎንዶን ) የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ ቁልፍ ድርሻ ያላት ሴት መኖሪያ አድራሻ ፥
ይህ መኖሪያ በጣም ስውርና ፥ ለብዙ ሰው በውስጡ ሰው ያለበት የማይመስለው ነው ። ከአውሮፓ ዩኒየን አጠገብ ፤ ከደሳለኝ ሆቴል ፊት ለፊት ያለ ቢጫ ቀለም የነበረው የጊቢ በር የነበረው ትልቅ ጊቢ ነው ። ቤቱ ከደርግ ባለስልጣን ላይ የተነጠቀ ሲሆን መኖሪያ ቤቱ ከግቢው መሃል ላይ ነው ያለው ። ይሄ ግቢ ጥበቃ የሚደረግለት አይደለም ። ምናልባት የአውሮፓ ዩኒየንን የሚተብቁ ፌደራሎች ይህንንም ግቢ ሊጠብቁ ይችላሉ ብዬ አስባለሁ ። ይህች ሴትዮ በደቡብ አፍሪካ እንባሲ ውስጥ የትግራይ ተወላጆችን በህገ ወጥ መንገድ ከደቡብ አፍሪካ ወደ አውሮፓ በማሸጋገር ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ ያካበተች ነች ።
6ኛ የአብዛኞቹ ጀነራሎች መኖሪያ
በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ስር ያሉ አብዛኛዎቹ ትግሬ ጀነራሎች አሁንም ኦልድ ኤር ፖርት አካባቢ በሚገኘው ከመከላከያ ኢንጂነሪንግ በኋላ በኩል አድርጎ ወደ ቀለበት መንገድ በሚወስደው መንገድ ላይ ባሉት የመከላከያ ይዞታ የሆኑት መኖሪያ ቤቶችና በነሱ ፊት ለፊት ወደ ውስጥ ገብቶ በገነቧቸው ቪላዎች ውስጥ ይኖራሉ ።
7ኛ አንድ ስሙን የማላውቀው ባለስልጣን መኖሪያ
ይሄ ቤት ከ ICS ት/ቤት ቀጥሎ ባለው መንገድ ወደ ውስጥ ገብቶ አሁን የተባበሩት አረብ አረብ ኤምሬት ኤምባሲ የሆነውን በማለፍ ፥ ወደታች በመውረድ ከሚገኙት ሁለት መንታ መንገዶች በግራ በኩል ያለውን ይዞ በመውረድ በቀኝ በኩል ያለ መኖሪያ ቤት ነው ። ልዩ ምልክቱ ትልቅ የግራር ዛፍ አለበት ። ይህ ቦታ በፌደራል ፖሊስ የሚተበቅ ነው ።
8ኛ አበባ ግደይ ትራንስፖርት ( የባለቤቱ ስም ብርሃነ ግደይ )
ይህ እጅግ አስገራሚ የሚባል ታሪክ ያለው የህውሓት አባል የነበረና ስልጣን ላይ ከወጡ በኋላ በፍጥነት የተለወጠ ሰው ነው ። የትራንስፖርት ድርጅቱ አድራሻው ይድነቃቸው ኮንስትራክሽን አጠገብ ገርጂ እግዚያብሄር አብ አጠገብ ነው ። ለግዜው የዚህን ሰውዬ የመኖሪያ አድራሻ ለማወቅ ጥረት እያደረግሁ ነው ።
9ኛ የባለስልጣን ንብረት የሆኑ መኖሪያ ቤቶች አድራሻ
አብዛኛዎቹ አምባሳደሮች ለምሳሌ
አምባሳደር ቆንጂት
አምባሳደር ተወልደ ገብሩ
ጀነራል ሃየሎምን ጨምሮ በመንግስት የተስራላቸው ቤቶች ዝርዝር
በቦሌ ክ/ከተማ ከ bole community ት/ቤት ወደ ገርጂ በሚወስደው መንገድ ላይ ፥ ልዩ ስሙ የአምባሳደር ሰፈር የሚባል ሲሆን ፥ አብዛኛዎቹ ቤቶች ፥ አንድ አይነት ሞዴልና ፥ ቀለም ያላቸው ናቸው ። ለጊዜው ብዙዎቹ ቤቶች በአሜሪካን ዲፕሎማቶች የተያዙ ሲሆን ፥ ለነዚህ ቤቶች ብዙ ሺ ዶላሮች ለክራይ ይከፈልባቸዋል !
10ኛ አቶ ተፈራ ዋልዋ ፥ አባዱላ ገመዳ ፥ እና ፃድቃን ገ/ ትንሳይ
ከላይ በተራ ቁጥር አስር የተቀሱት ሰዎች ቤቶች የሆኑና የተለያዩ የውጭ ዲፕሎማቶች መኖሪያ ቤቶች በዚሁ በቦሌ ክ/ከተማ ውስጥ ፍሬንድ ሺፕ ህንፃ ፊት ለፊት በሚያስገባው መንገድ ፥ ወደ ቦሌ መ/አለም በሚወስደው መንገድ ኮሪያ ኤምባሲን አለፍ ብሎ ነው ።
11ኛ በከፍተኛ እርከን ላይ የሚገኙት የፀጋዬ በርሄ ቤት
ይህ እጅግ በጣም ዘመናዊ እና ብዙ ገንዘብ የፈጀ የመኖሪያ ቤት ፥ በቦሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ ፥ በቦሌ ዋናው መንገድ ፥ ከዲ ኤች ገዳ ህንፃ ፊት ለፊት ፥ ወይንም ከቦሌ የጥርስ ክሊኒክ አጠገብ በሚገኘው መንገድ ወደ ውስጥ ገብቶ ግራውንድ ፕላስ ስሪ የሆነ ቤት ነው ። ( ፍቶ እልክልሃለሁ )
12 አሁንም ለጊዜው የባለስልጣኑን ስም የረሳሁት
ይህ ቤት በውኑ ለመኖሪያ ይሁን ለደህንነት ስራ የሚጠቀሙበት አላውቅም ! ነገር ግን ቤቱ በታጠቁ ሲቪል እና በፌደራል ፖሊሶች ይጠበቃል ። አብዛኛውን ግዜ የደህነት መኪናዎች በፍጥነት ገብተው ይወጣሉ ። ቤቱ አቧሬ አካባቢ ነው ። በተለምዶው 28 ሜዳ በሚባለው ስፍራ። ከፕሮቴስታንት ቤ/ክርስቲያኑ ፊት ለፊት ካሉት መደዳ ቤቶች ውስጥ አንዱ ነው ።
መረጃ ውሎ
13ኛ ለፍቶ በላይ ልዩ ስሙ ኬርፐፕ ሜዳ ተብሎ የሚጠራ ሰፈር ውስጥ የሳሞራው ሚስት ትመጣለች። በሚገርምv8 ኮብራ። ሳጠያይቅ ልትቅም ነው የምትመጣው አሉኝ።
14ኛ አበባው እና ሳሞራ ዩኑስ ባይ ሴክሸዋል እንደሆኑ ይነገራል ። ናዝሬት ስኩል ትምህርት ቤት አጠገ ያለው ጊቢ ውስጥ ነው የሚገናኙት ። ብዙ ሆሞ ሴክሸዋል የሆኑ ወጣቶች እዛ ቤት በሚስጥር ይወጣሉ ፥ የገባሉ ። ፎቶ እሰድልሃለሁ ። በሚስጥር ያነሳሁትን !
ወንድምህ ነኝ ካለሁበት!
ኄኖክ የሺጥላ

No comments:

Post a Comment

wanted officials