Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, September 5, 2016

ሰበር ዜና የስልጤ ዞን ዋና ከተማ ወራቤ በግራፊክስ የግርግዳ ላይ ፅሁፎች አሸብርቃ አደረች



ከስፍራው ከታማኝ ምንጮች እንደደረሰን መረጃ አሸብርቀው ካደሩት መሃከል፦

1′ ድምፃችን ይሰማ!
2′ ኮሚቴው ይፈታ!
3′ በኦሮሚያ እና አማራ ሚደረገው ግድያ ይቁም!
3′ በርካታ የድምፃችን ይሰማ ሎጎዎች!
4′ በተለየ መልኩ በዞኑ ሚደረግ የሂጃብ ገፈፋ ይቁም!
5′ የአክፍሮት ሀይላት እጃቸውን ይሰብስቡ!
6′ የወያኔ የግፍ አገዛዝ ይቡቃናል!
7′ የስልጤ ብሄረሰብ የዴሞክራሲ ናፋቂ እንጂ የወያኔ ፖለቲካ ማራመጃ አይደለም!
8′ ዜጎች በጥይት እየተቆሉ ባሉበት ወቅት በዞናችን የተደገሰን የዘፈን ድግስ እናወግዛለን!

No comments:

Post a Comment

wanted officials