Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, September 2, 2016

በደሴና ኮንቦልቻ ከሰኞ ጀምሮ ለሚደረገው ከቤት ያለመዉጣትና የስራ ማቆም አድማ በራሪ ወረቀት ተበተነ


በደሴና ኮንቦልቻ ከሰኞ ጀምሮ ለሚደረገው የስራ ማቆም አድማና ከቤት ያለመዉጣትን የሚያሳስብ በራሪ ወረቀት ማምሻውን በተሳካ ሁኔታ እንደተበተነ ተገለፀ። በዚህ አድማ ላይ ሱቅ የሚከፍት ታክሲ የሚሰራ እርምጃ እንደሚወሰድበት አስተባባሪ ኮሚቴዎቹ ገልፀዋል።

No comments:

Post a Comment

wanted officials