የአራት የአውሮጳ ህብረት ሀገራት መሪዎች ስብሰባ
የስዊድን ጠቅላይ ሚንስትር ፍሬድሪክ ራይንፌልት ትናንት በሀርፕሱንድ ከተማ የጠሩት ሦስት የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት መራሕያነ መንግሥት የተካፈሉበት ጉባዔ ዛሬም ቀጥሎ ዋለ. በዚሁ የሁለት ቀናት ስብሰባ ላይ የተጋበዙት የጀርመን መራሒተ
መንግሥት አንጌላ ሜርክል, የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር ዴቪድ ካምረን እና የኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚንስትር ማርክ ሩተር ናቸው. መሪዎቹ በአውሮጳ በሚቀጥሉት ዓመታት በፖለቲካው እና በኤኮኖሚው ሊለወጡ ስለሚገቡ ጉዳዮች, እንዲሁም, በቀጣዩ የህበረቱ ኮሚሽን ፕሬዚደንት ምርጫ ላይ መክረዋል.
ቴድሮስ ምሕረቱ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ
AUDIOS AND VIDEOS ON THE TOPIC
DW
No comments:
Post a Comment