Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Saturday, June 14, 2014

ካርልሐይንስ በም ተቀበሩ

ካርልሐይንስ በም ተቀበሩ

ከ 1980 ዎቹ ጀምሮ ሜንሽን ፉር ሜንሽን የሚል ግብረ - ሠናይ ድርጅት መሥርተዉ ብዙ ሺሕ ኢትዮጳዉያንን በመርዳታቸዉም ምስጋና; አድናቆትና ዕዉቅናን ያገኙ በጎ አድራጊ ግለሰብ ነበሩ .86 ዓመታቸዉ ነበር.
ባለፈዉ ግንቦት ሃያ - አንድ ያረፉት ኦስትሪያዊዉ የፊልም ተዋኝና ታዋቂ በጎ አድራጊ ካርል ሕይንስ በም ዛልስቡርግ - ኦስትሪያ ዉስጥ ዛሬ ተቀበሩ በቀብር ሠነ - ሥርዓቱ ላይ ቤተ - ሠቦቻቸዉ;. ከአራት መቶ የሚበልጡ የመንግሥት ባለሥልጣናት; ጓደኞቻቸዉና ወዳጆቻቸዉ ተገኝዋል በም የተሸኙት የቀድሞዉ የጀርመን ርዕሠ - ብሔር ሆርስት ከለር. ባደረጉት ንግግር ነዉ በ 1950 ዎቹ በተጫወቱት ዚሲ በተሰኘዉ የፍቅር ፊልም ሥምና ዝና ያተረፉት በም,.. ከ 1980 ዎቹ ጀምሮ ሜንሽን ፉር ሜንሽን የሚል ግብረ - ሠናይ ድርጅት መሥርተዉ ብዙ ሺሕ ኢትዮጳዉያንን በመርዳታቸዉም ምስጋና; አድናቆትና ዕዉቅናን ያገኙ በጎ አድራጊ ግለሰብ ነበሩ .86 ዓመታቸዉ ነበር የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል አጭር ዘገባ አለዉ.
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ

No comments:

Post a Comment

wanted officials