Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, June 16, 2014

terrorist TPLF Lawyers in USA

አንባገነኑ የህወሃቶች መንግስት የፈጠራና የሐሰት ክስ እየፈበረከ በርካታ ለወገንና ለአገር የሚቆረቆሩ ኢትዮጵያውያንን በአገር መክዳት፣ ዘር ማጥፋት እና ሽብር ፈጠራ ወንጀሎች እየወንጀለ ለከፍተኛ ፍዳና መከራ ዳርግዋል። የእነ ሽመልስ ከማልን አርአያ እንዲከተሉ ተመልመለው እንደነ እስክንድር ነጋ፣ አንዱዓለም አራጌ፣ ናትናኤል መኮንን፣በቀለ ገርባ፣ የሙስሊም መፍትሄኤ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትን እንዲሁም በርካታ በአገር ወስጥና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ለእስርና ለሰቆቃ ከዳረጉት አቃበአያነ ሕጎች መሃል ቴዎድሮስ በሃሩ፣ ዘርሰናይ ምስጋናው፣ብርሃኑ ወንድም አገኝ በዋነኛነት የሚጠቀሱ ናቸው።
ቴዎድሮስ በአሁኑ ግዜ በአሜሪካን አገር በሰላም የተረጋጋ ኑሮ ለመመስረት ቀና ደፋ እያለ ነው። ይሁናና ትልቁ ጥያቄ በሲልቨር ስፕሪንግ፣ ሜሪላን፣ የሚኖረው ቴዎድሮስ በሃሩ በሃሰት ከከሰሳቸውና ካባረራቸው ኢትዮጵያዊን መካከል እንዴት የሚመለሰ በግኤ ነው።

No comments:

Post a Comment

wanted officials