ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከአንድ ዓመት ያነሰ ጊዜ ለቀረው የ 2007 ቱ አገርአቀፍ ምርጫ ህብረት ፈጥረው ቢቀርቡ ከ 1997 ቱ በተሻለ የማሸነፍ ዕድል አላቸው ሲሉ አንድ ታዋቂ የሕግ ምሁሩ ዶ / ር ያዕቆብ ኃይለማርያም አስታወቁ.