Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, March 17, 2015

Breaking News ጣና ሃይቅን የሚያደርቅ ቅጠል በጣና ዙሪያ መሰራጨቱ ተጋለጠ


ጣና ሀይቅን በ150 አመት ውስጥ ድራሹን የሚያጠፋው ቅጠል በአካባቢው አጠራር እምቦጭ ከችሊ ወደ ኢትዮፒያ በሰው አማካኝነት አንደገባ ተረጋገጠ::
በአለማችን በደቡብ አሜሪካ ውስጥ ብቻ የሚገኘው እምቦጭ በጣና ሀይቅ ዙሪያ በሚገኙ 7 ወረዳዎች ውስጥ የሚገኝን ሳር መሉ በሙሉ አወደመ:::: ገበሬዎች እንሰሳትን በመሸጥ ላይ ናቸው########
አማራ ክልል ውስጥ ለም መሬት ተብለው ከሚታሰቡት መካከል የሁመራ እና ጣና ዙሪያ አካባቢዎች ዋና ዋናዎቹ ናቸው::: የሁመራን አካባቢ በመውሰድ ሀ ብሎ የጀመራው ወያኔ አሁን ደግሞ ፊቱን ወደ ጣና አዙሮል::: እንደሚታወቀው አማራ ክልል ውስጥ ከሚመረቱ ምርቶች 40% በጣና ሀይቅ ዙሪያ የሚመረት ነው ከ 60% በላይ የእንሰሳት ውጤቶች የሚገኙትም ከዚሁ ኣካባቢ ነው:: ይህ ሊሆን የቻለበት ምክንያት ጣና ሀይቅ ዙሪያው ለእንሰሳት መኖ የሚያገለግል በቂ ሳር ከአመት እስከ አመት መብቀል ስለሚችል ነው:: ይህ ቦታ ከአካባቢው ንዋሪዎችም አልፎ በተራራማው አካባቢ ለሚኖሩ ሰዎች በበጋ ወቅት ከብቶቻቸው በሳር እጥረት እንዳይጎዱ ትልቅ ግለጋሎት የሚሰጥ አካባቢ ነው:: አማራ ጠላታችነ ነው ብለው የተነሱት አናሳ ወያኔዎች ጣናን ለማጥፋት እቅድ ነድፈዋል ከእቅዳቸው መካከል የመጀመሪያው ጣና ሀይቅ የሚሰጠውን ማንኛውንም ግልጋሎት ማጥፋት ሲሆን የረጅም ግዜ እቅዳቸው ደግሞ ሀይቁ እንዲደርቅ ማድረግ ነው::

አንድ አመት ከመንፈቅ ባልሞላ ግዜ ውስጥ በጣና ሀይቅ ዙሪያ በሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች ምንነቱ ያለተወቀ ስር የሌለው ቅጠል ነገር ሁሉንም የሳር ዘሮች ድራሻቸውን ማጥፋቱ ነገሩ ግርምትን አጭሮል:: ይህ እንደ ሰደድ እሳት በየስአቱ የሚራባ ቅጠል ያሳሰባቸው ገበሬዎች ከአንድ አመት በፊት የችግሩን አሳሳቢነት ለክልሉ መንግስት ሪፖርት ቢያደርጉም ምላሽ በመጥፋቱ ገበሬዎች በራሳቸው ተነሳሽነት ቅጠሉን ለማጥፋት ሙከራ አድርገዋል::: ሆኖም ግን ሊሳካላቸው አልቻለም### የችግሩን አሳሰቢነት የተረዱት ገበሬዎች በክልሉ ውስጥ በአየር ንብረት ጥበቃ ዙሪያ ለሚሰሩ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቆማት ጥቆማ ያደርጋሉ::: ይህን ጥቆማ የሰሙ ሰዎች በቦታው በመገኘት የቅጠሉን ምንነት መመርመር ይጀምራሉ:: በጥናታቸው መሰረት ቅጠሉ በአለማችን በደቡበ አሜሪካ ብቻ በተለይም ችሊ ውስጥ በብዛት እንደሚገኝና ውሀማ አካላትን በአጭር ግዜ ውስጥ እንደሚያደርቅ በዝርዝር ሁኔታ አስረድተዋል:: ኢትዮፒያ ውስጥ እንዴት ሊመጣ እነደቻለ ብዙ ምርምር ያደረጉት አጥኝዎች በመጨረሻ ድምዳሚያቸው ቅጠሉ ሆነ ተብሎ መሰራጨቱን አስረግጠው ተናግረዋል::
በዚህ ግራ የተጋባው ብአዴን ለአካባቢው ማሀበረሰብ አንዴ የኤርትራ አንዴ የግብጽ ሴራ ነው እያለ ሊሆን የማይችል ፕሮፖካንዳ ሲለቅ ይውላል:: ግብፅ አባይ እንዲደርቅ ትፈልጋለች ማለት ነው? ይሁንና እኛ እርግጠኛ የሆንበት አንድ እና አንድ ብቻ ነው የህውሀት ወያኔ አማራን የማዳከም ሌላኛው መንገድ::

No comments:

Post a Comment

wanted officials