Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, March 13, 2015

ከአዲስ አበባ ወደ ደምቢዶሎ ሲጓዝ የነበረ አውቶብስ ተገልብጦ የ12 ሰዎችን ህይዎት ቀጠፈ

ዛሬ ማለዳ ከአዲስ አበባ ደንቢዶሎ 68 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተገልብጦ 12 ሰዎች ወዲያውኑ ህይወታቸው ሲያልፍ ቀሪዎቹ 56 ተሳፋሪዎች ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገለጸ። በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸው ተሳፋሪዎች አምቦ እና አዲስ አበባ በሚገኙ ሆስፒታሎች ለህክምና እንደተላኩም ፖሊስ አስታወቋል። አውቶቡሱ 194 ኪሎ ሜትር እንደተጓዘ ረፋድ 4 ሰአት ላይ ምዕራብ ሸዋ ጨሊያ ወረዳ ራቾ ገጠር ቀበሌ ልዩ ስሙ መሳለሚያ አካባቢ ሲደርስ ነበር አደጋው የደረሰው። የአደጋው መንስኤ በመጣራት ላይ መሆኑን የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ከበደ ደቢርሳ ተናግረዋል።
10420270_936584116374429_3710191187454730855_n

No comments:

Post a Comment

wanted officials