Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, March 25, 2015

ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሳንቲሞች በሙሉ ተሰብስበው እንዲደበቁ ዘመቻ ተጠራ



የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ መንግስትን የሚያሽመደምድ ሰላማዊ ትግል ተነደፈ

የድምፃችን ይሰማ ቦይኮት ይፋ ሆነ

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሳንቲሞች በሙሉ ተሰብስበው ሊደበቁ ነው

ዘመቻው አርብ ይጀመራል

መንግስት ከፍተኛ የኢኮኖሚ ድቀት ይፈጠርበታል

ድምጻችን ይሰማ ዛሬ አዲስ የሰላማዊ ትግል ስልት ይፋ አድርጓል። ስልቱ ሳንቲሞችን በቤት ውስጥ በማስቀመጥ መንግስትን የሳንቲም ያለህ ማሰኘት ነው። በሌላ አባባል እነርሱ ሰላማዊ ሰዎችን አስረው የፍትህ ያለ እንዳሰኙን እኛ ደግሞ የገዛ ሳንቲሞቻችንን በቤታችን ውስጥ አስረን ገበያው ላይ የሳንቲም እጥረት እንዲፈጠር በማድረግ መንግስት ሳንቲሞች ሆይ ከወዴት ናችሁ... ብሎ እንዲጨንቀው ማድረግ ነው።
በሳንቲም እጥረቱ መጀመሪያ ተርታ ተቸጋሪዎች የታክሲ ረዳቶች እና ባለሱቆች ትግሉ ፍትህ ለተቸገሩ ሁሉ ነውና ሳንቲም ሲጠፋ ድምጻችን እየተሰማ መሆኑን ተረዱልን ተብላⶭኋል።እንግዲህ እየቆጠብን እንታገል ማለት ነው....

No comments:

Post a Comment

wanted officials