ይህ የምታዩት ቪዲዮ (መክስተ ምስል) ዛሬ የአድዋን በዓልን አያከበርን ባለበት ወቅት እድሜአቸው ከ10-16 የሚሆኑ ህፃናት እንደ አባቶቻችን ሽለላና ቀረርቶ እያሰሙ እያለ ፖሊሶች "ያልተፈቀደ ስብሰባ" ነው በለው በተኗቸው ...ሰዉ ቢቃወምም በሃይል በተኑን.....ግን ለምን?? በአሉ የነሱስ አይደለም እንዴ????? እረ ምን ጉድ ነው::
ባንዳና፡የባንዳ፡ልጆች፡ኢትዮጵያን፡ከጣልያን፡ጋራ፡እንዲህ፡አድርጎ፡ነበር፤የወጉት፡የኢትዮያ፡ህዝብ፡
በጦርነት፡አቸነፎ፡ድል፡አደረጋችው፡አሁን፡እነዝሂ፡የጣልያን፡ባንዳዎች፡በጦርነት፡ከተሸነፉ፡በሓላ፡
በመሰርቱት፡የሚስጥር፤ድርጀት፡ ለ30፡አመት፡ዉስጥ፡ውስጡን፡ሲደራጁ፡ቆየተው፡ TPLF ፡
የተባለ፡የጣልያን፡ማፍያ፡ድርጅት፡አቅዋቁመው፡ ኢተዮጵያን፡ አሁን፡ እያጠፉ፡የገኛሉ፡ ጎበዝ
እነዝሂን፡የባንዳ፡ልጆች፡ከኢትዮጵያ፡ምድር፡ማጥፋት፡አለበን፡
Ethiopia: Police Disrupted 119th Adwa Celebration
No comments:
Post a Comment