Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, June 1, 2016

እባካችሁ በቅዱስ ባለወልድ ስም ይህን ነገር ለህዝበ ክርስትያን በሙሉ አድርሱልን..!!! ከሆሳእና

እባካችሁ በቅዱስ ባለወልድ ስም ይህን ነገር ለህዝበ ክርስትያን በሙሉ አድርሱልን..!!!
በስመ አብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
እኔ ንጉሱ ሰለሞን እባላለዉ የምኖርዉ ሆሳእና ነዉ አሁን የምነግራች ቤተ ክርስቲያን ከሆሳእና 54KM በሻሾጎ በቦኖሻ ትንሽ ከተማ ላይ የምትገኘዉ የቦኖሻ ቅዱስ ባለወልድ ቤተ ክርስቲያን ስሆን ቤተ ክርስቲያኗ ለዘመናት የካህናት መጥፋት የህዝበ ክርስቲያኑ መነስ ቤተክርስቲያኑዋን ጎድቷቷል በዚህ ላይ በ2007 አመቱን ሙሉ መቅድሱን ምስጥ በልቶት ቤተ መቅደሱ አቅም አቷል በዚህ ላይ በ27/08/08 ከለሊቱ 9 ሰአት ከባድ ዝናብ በመዝነቡ ያልተጠበቀ ጎርፍ መቅደሱ መስኮት ድርስ ጎርፍ በመድርሱ የተለያዩ መፃህፍት የቤተ ክርስቲያን ነዋያት ከጥቅም ዉጭ ሆኗል ምስጥ የበላዉ መቅደስ የባሰ ተጎዳ ቤተ መቅደሱን መልሶ ለመገንባት የህዝበክርስቲያኑ አቅም አናሳ ስለሆነ በዚሁ Page ይህን ቤተ ክርስቲያን እንድታስታዉቁ በቅዱስ ባለወልድ ስም እጠይቃችአለዉ..!!!" በውስጥ የደረሰን መልህክትነው
እባካችሁ የአካባቢው ተውላጅ የሆናችሁ እንዲሁም መላው ህዝበ ክርስትያን በሙሉ ቅዱስ ባለውልድ ከተረጂነት ወደ መፅዋችነት ታሪካችሁ የቀየረላችሁ በጭንቅ በመከራ የደረሰላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለዚህች ቤተክርስትያን በአሁን ሰአት ታስፈልጓታላችሁ የምትችሉትን በአካል በመቅረብ በቅዱስ ባለወልድ ስም እንድትረዱ እንጠይቃለን..!!!!
የባንክ አካውንት እና የቤተክርስትያኑ አስተዳደር አድራሻ እንደደረሰን እናሳውቃለን
ገዳማትና አብያተ ቤተክርስቲያን አብረን እንጎብኝ

No comments:

Post a Comment

wanted officials