የተቃዉሞ ሠልፍ በበርሊን
በርሊን-ጀርመን የሚሩ ኢትዮጵያዉን ባንፃሩ ኢሕአዴግ ሥልጣን የያዘበትን ሃያ ሦስተኛ ዓመት በተቃዉሞ ሠልፍ ዘክረዉታል። ሠልፈኞቹ ባለፉት ሃያ ሦስት ዓመታት የኢትዮጵያዉን ሰብአዊ መብት መረገጡን፤
የመናገር፤የመፃፍና ሐሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት መታፈኑን ባነገቧቸዉ መፈክሮችና ባደረጓቸዉ ንግግሮች ገልፀዋል።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደዘገበዉ ሠልፈኞቹ ተቃዉሟቸዉን ያሰሙት በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር መኖሪያ ፊትለፊት ነዉ።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ተክሌ የኋላ
No comments:
Post a Comment