Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, May 28, 2014

አዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በፕሬዚደንትነት የመሩት ኢየሱስወርቅ ዛፉ በፍርድቤት ረቱ

ኢየሱስወርቅ ዛፉ በፍርድቤት ረቱ

ግንቦት ፲፰(አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :
-ሕብረት ኢንሹራንስ ያቀረበውን ክስ ሲመረምር የቆየው  የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 5ኛችሎት ታህሳስ 10 ቀን 2006 ዓ.ም የተካሄደው ዘጠነኛው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔዎች ሊሻሩ ይገባል በማለት ውሳኔ ሰጥቷል።በዚሁ ውሳኔ መሠረት በዕለቱ የተካሄደው የምርጫ ውጤት ተሰርዞሌላ
ምርጫይካሄዳል፡፡
በምክር ቤቱ መተዳደሪያ ደንብ፥አንድ አባልበጠቅላላጉባኤውስብሰባበአካልወይምበተወካዩአማካኝነትተገኝቶሃሳብይሰጣል፣ይመርጣልያስመርጣልእናሌሎችመብቶችምተደንግገዋል።
በተያዘውአመትታህሳስወርላይለተካሄደውጠቅላላጉባኤምክርቤቱሕብረትኢንሹራንስእንዲሳተፍየሚልደብዳቤየፃፈሲሆን፥ኢንሹራንሱበበኩሉመብቱንበመጠቀምየቦርዱሰብሳቢእናከፍተኛባለአክስዮንየሆኑትንአቶ ኢየሱስወርቅዛፉንመወከሉንበደብዳቤያሳወቀቢሆንምተቀባይነትሊያገኝአልቻለም።
ምክርቤቱጉባኤውታህሳስ 10 ሊካሄድለሕብረትኢንሹራንስበዋዜማውታህሳስ 9 ተወካዩበእንዲህአይነትስብሰባመሳተፍአይችሉምየሚልየቦርድውሳኔስለተቀመጠአልቀበልምበማለትምላሽይፅፋል።ለክሱመነሻምምክንያትየሆነውም ይህነው፡፡
የቀረበለትንክስየመረመረውፍርድቤቱሁለቱንክሶችውድቅበማድረግ፥ታህሳስ 10 ቀን 2006 ዓ.ም የተካሄደውየጠቅላላጉባኤውሳኔዎችሊሻሩይገባልበማለትዛሬወስኗል።
ፍርድቤቱንለውሳኔእንዲበቃካደረጉምክንያቶችአንዱየምክርቤቱአባልየሆነውህብረትኢንሹራንስበህግየተሰጠውንበጠቅላላጉባኤተሳትፎያለፍርድቤትትእዛዝ  መጣሱ  ነው።
ታህሳስ 10 ቀን 2006 ዓ.ምየተካሄደውዘጠነኛውየአዲስአበባንግድናዘርፍማህበራትምክርቤትጠቅላላጉባኤ  ካስተላለፋቸውውሳኔዎችየዘጠኝያህልዳይሬክተሮችንምርጫአንዱመሆኑይታወሳል።
የኢትዮጽያናአየአዲስአበባየንግድናዘርፍማህበራትምክርቤቶችንበፕሬዚደንትነትየመሩትአቶኢየሱስወርቅዛፉበመታገዳቸውምክንያትከምርጫውድድርውጪሊሆኑእንደቻሉይታወቃል፡፡
በፍርድቤቱውሳኔመሠረትወደፊትበሚጠራውጠቅላላጉባዔዕጩሆነውይቀርባሉተብሎይጠበቃል፡፡

No comments:

Post a Comment

wanted officials