Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, May 16, 2014

1200 Km2 land sold for Sudan by the Ethiopian bandit rulers

ወያኔ እስከዛሬ ድረስ ደብቆ የያዘውን ውስጥ ውስጡን ሲሰራበት የኖረውን የክህደት ስራ የሰሞኑን ግርግር ለሽፋንነትና ለማዘናጊያነት በመጠቀም የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ክለላ ዛሬ በድብቅ ሊፈረም ነው።በውጭ አገር የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በያላችሁበት አገር በሱዳን ኢምባሲ በመሰብሰብ አሁን እየተደረገ ያለውን ሸፍጥ የድምበር ከለላ የኢትዮጵያ ሕዝብ በጉዳዩ ያልመከረበትና የማያውቀው መሆኑን ያካባቢውን ገበሬወች በግዳጅ በማፈናቀልና እምቢ ያሉትን በመግደልና በማሰር የተፈፀመ የወሮ በሎች የባንዳወች ስራ መሆኑን በግልጽ ማሳወቅ ይገባናል። ይህ ወሮ በላ ስራአት ሲወገድ መሬታችን ከሱዳን ለማስመለስ የአሁኑ ተቃውሞ ሰልፍ ለወደፊቱ ጥያቄያችን መልስ ይሆንልናልና እንደዋዛ እንዳታዩት አደራ።

ድንበሩ ብዙ ዉዝግብና ተቃውሞ ያለው ሲሆን የኢህአዴግ መንግስት ከሱዳኖች ጋር በመተባበር በድብቅ ለመከለል ተስማምቷል። እንዲህ ነው የተደረገው፥ በድንበሩ አከባቢ የሚገኙ ኗሪዎች (የኢትዮጵያና የሱዳን) ድንበራቸውን አይተው ክለላውን ይፈፅማሉ፣ ይፈራረማሉ። ለሱዳን የተሰጠው መሬት ታውቋል። ሁሉም ነገር በኢህአዴግና የሱዳን መንግስት አልቋል። አሁን “የሀገር ሽማግሌዎች” እንዲፈርሙ እየተደረገ ነው። የሀገር ሽማግሌዎች እንዲፈርሙ የተፈለገበት ምክንያት የድንበር ክለላ የተከናወነው በኗሪዎች ነው እንዲባል ነው። ለሌላ ግዜም ምስክር ሁነው እንዲቀርቡ ነው።
በዚህ መሰረት በድንበሩ አከባቢ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ከተሞች ማይካድራና በረከት የተወሰኑ ሰዎች በካድሬዎች ተመርጠው “ኮሚቴ” ተሰኝተው ዛሬ ግንቦት 8, 2006 ዓም እንዲፈርሙ ወደ ሱዳን ድንበር ተጉዘዋል። እነዚህ ኮሚቴ ተብለው የተመረጡ ሰዎች ስለ ድንበሩ ይሁን አከባቢው እውቀት የሌላቸው፣ የአከባቢው ኗሪዎች ሳይሆኑ በቅርብ ግዜ ባከባቢው መሬት የተሰጣቸው ሰፈርተኞች ናቸው። ዕድሜየቸውም ከአርባ በታች ነው፣ ትምህርት የላቸውም፣ የድንበሩ ታሪክ አያውቁም፣ መሬት ስለተሰጣቸውና በካድሬዎች ስለታዘዙ ብቻ ሊፈርሙ የሚችሉ ናቸው። ስለዚህ የሀገር ሽማግሌዎች ሊባሉ አይችሉም። ምክንያቱም ሰፈርተኞች እንጂ ኗሪዎች አይደሉም፣ ወጣቶች ናቸው (ድንበሩ ላያውቁት ይችላሉ)፣

ሰበር ዜና አፋጣኝ መልስ የሚያሻው ጥያቄ... Pleas share for your friends, for the sack of Ethiopia. 

No comments:

Post a Comment

wanted officials