በፈረንሳይ የወደብ ከተማ ፤ ካሌ፣ ከተለያዩ ሃገራት ፤ ከኢትዮጵያና ኤርትራ ጭምር የመጡ ስደተኞች ቀልሰዋቸው የነበሩትን መጠለያ የፕላስቲክ ድንኳኖች ፖሊስ ያፈራረሳቸው መሆኑ ተገለጠ ።
ቁጥራቸው ከ 600-650 የሚገመተውን
ስደተኞች ፤ የትናንቱ የፖሊስ እርምጃ እጅግ ነው ያስደነገጣቸው። ድንበር አቋርጠው ፈረንሳይ የገቡት ተገን
ፈላጊዎች፤ በዚያው በፈረንሳይ ከመቆየት ይልቅ፤ የመጨረሻ መዳረሻ ማድረግ የፈለጉት ፤ ብሪታንያን ነው። ወደዚያ
ለመግባት ደግሞ አብዛኛውን ጊዜ ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ነው ሙከራ የሚያደርጉት።ሃይማኖት ጥሩነህ
ተክሌ የኋላ
No comments:
Post a Comment