Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, May 26, 2014

ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተቃጠለ

ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተቃጠለ

(ኢ.ኤም.ኤፍ) በደቡብ ክልል የሚገኘው የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የቃጠሎ አደጋ ደርሶበታል። ትላንት ለሊት ላይ በወንዶች ማደሪያ በተነሳው ቃጠሎ ምክንያት የትምህርት ሂደቱ ተስተጓጉሏል።
Welkite university on fire
Welkite university on fire
በእሳት አደጋው የሰው ህይወት ስለመጥፋቱ እስካሁን የደረሰን ዘገባ የለም። በተጨማሪም የ እሳት አደጋው እና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ሲደረግ ከነበረው ረብሻ ጋር ተያያዥነት ያለው መሆኑን ለግዜው አላወቅንም። ሆኖም ለሊቱን የጀመረው የ እሳት አደጋ የወልቅጤ ዩኒቨርስቲ እና የአካባቢው ነዋሪ ላይ ስጋት መፍጠሩ አልቀረም። ተጨማሪ መረጃዎችን ካገኘን ይዘንላችሁ እንመለሳለን።

—————————–

No comments:

Post a Comment

wanted officials