Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, May 18, 2014

houses demolished by city government of Addis ababa


በአዲስ አበባ ከትናንት ጀምሮ ህገወጥ የተባሉ ቤቶች እየፈረሱ ነው

ግንቦት ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-
አዲስአበባ ዓለም ባንክ ተብሎ በሚታወቅ አካባቢ ወደታጠቅጦርሰፈር አቅራቢያ ሕገወጥቤቶችናቸው በሚል በርካታ ቤቶች መፍረሳቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ነዋሪዎች  አብዛኛዎቹቤቶችከተገነቡከ10 ዓመታት በላይእንደሆናቸውየገለጹሲሆንበአሁኑወቅትበፖሊስሃይልቤታቸውበላያቸውላይእየፈረሰመሆኑን ተናግረዋል፡፡
በፖሊስና በነዋሪዎች መካካል በተፈጠረ አለመግባባትም እስካሁን ከ40 ያላነሱ ሰዎች መታሰራቸውን ለማወቅ ተችሎአል።
አንዳንድ ነዋሪዎች ፖሊስ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ጭካኔ የተሞላበት ነበር ሲሉ ገልጸዋል

No comments:

Post a Comment

wanted officials