ጥይትን ዋጋ ከመጠየቅ ውጪ የዜጎችን ሞት አስቀርታችሁ ይሆን ? እንዴት ነው በዚህች አገር የካድሬ እጅ ምን ያህል አጥራለች? የፈለጉትን የሚያስሩ ፣የሚያስገድሉ፣ፈላጭ ቆራጭ የሆኑ የየመንደሩ ጉልቤ ካድሬዎች አልፈጠራችሁም?ተቃዋሚዎቻችሁን ለመምታት ‹‹ከነፍጠኛ እስከ ኒዮ ሊበራል የሚሉ ስያሜዎችን በመለጠፍ የዚህች አገር መድህን እናንተና እናንተ መሆናችሁን በሐይል አልሰበካችሁም?ከልማታዊ ዴሞክራሲ አልያም ከአብዩታዊ ዴሞክራሲ ፍልስፍና ውጪ የሌሎችን በቀና አይን የሚመለከት አባል ፈጥራችኋል?ተቃዋሚዎቻችሁን ደብዛቸው እንዲጠፋ አላደረጋችሁም ሌላው ይቅር ዛሬ እንኳን አስራት አብርሃን አፍናችሁ የት እንዳደረጋችሁት ለመናገር አንደበታችሁን አልሸበባችሁም?
እርግጥ ነው የገደላችኋቸውን ሰዎች በምሽት ዜና የፍየል ወጠጤን በማስደመጥ ቀረርቶ አላሰማችሁ ይሆናል ነገር ግን ምስጢሩን እያወቃችሁ ተገዳዮቻችሁን ልታፋልጉ ከስንቱ ጋር አልወጣችሁምን?
ልዩነታችሁ በምንና እንዴት እንደሆነ ንገሩና !!!
እርግጥ ነው የገደላችኋቸውን ሰዎች በምሽት ዜና የፍየል ወጠጤን በማስደመጥ ቀረርቶ አላሰማችሁ ይሆናል ነገር ግን ምስጢሩን እያወቃችሁ ተገዳዮቻችሁን ልታፋልጉ ከስንቱ ጋር አልወጣችሁምን?
ልዩነታችሁ በምንና እንዴት እንደሆነ ንገሩና !!!
No comments:
Post a Comment