Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, May 26, 2014

Megazine owner in jail የዕንቁ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ማዕከላዊ እንዲቀርብ ታዘዘ

በየ15 ቀኑ ለንባብ በምትቀርበው ዕንቁ መጽሔት በዋና አዘጋጅነት ይሰራ የነበረው ጋዜጠኛና ደራሲ ኤልያስ ገብሩ በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ እንዲቀርብ መታዘዙን ለጋዜጠኛው ቅርበት ያላቸው ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡
ኤልያስ ገብሩ በማዕከላዊ ቃሉን እንዲሰጥ የታዘዘው ከመጽሔቱ ጋር በተያያዘ እንደሆነ ቢታወቅም በየትኛው ወር ወይም አመት በቀረበ የዕንቁ ህትመት እንደሆነ አልታወቀም፡፡ጋዜጠኛው ከመጽሔት ዋና አዘጋጅነት በተጨማሪ የሳይኮሎጂና ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት የተሰኙ መጻህፍትን ለንባብ ማብቃቱ ይታወቃል፡፡

No comments:

Post a Comment

wanted officials