Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, July 25, 2014

በእስራኤል በድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ላይ ቦይኮት እየተጠራ ነው። :

ከገዢው ፓርቲ ጋር ለመስራት ፍላጎት የሌላቸውን አርቲስቶች ለመንግስት ሃይሎች በመሰለል ይታወቃል የተባለው ማዲንጎ በተለይ በቅርቡ አማሮች ከደቡብ ክልል ሲባረሩ የመንግስት እርምጃ ትክክል ነው በሚል በግልጽ ተናግሯል በሚል ማህበራዊ ድረገጾች ወቀሳ ሲሰነዘርበት እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።
በአላሙዲ/ወያኔ ኮንሰርቶች ጋር በመሳተፍ ብዙሃኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ አስቀይሟል፤ የወያኔ ሰላይ ነው፤ በሚል ተቃውሞ የገጠመው ማዲንጎ የፊታችን ኦገስት በ እስራኤል የሙዚቃ ኮንሰርት እንደሚያቀርብ ከተሰማ ወዲህ በዛው አካባቢ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በፌስ-ቢክ እና በተለያዩ ማህበራዊ ድረ ገጾች በሚደረገው ዝግጅት ላለመገኘት ዝግጅትላይ መሆናቸው ተሰማ ። የማዲንጎ ወደ እስራኤል ማምራት በቅርቡ በጀርመን በሚካሄደው ኮንሰርት ላይ ህዝቡ ቦይኮት ስለጠራባት ይሁን አይሆን እስካሁን ለማረጋገጥ አልተቻለም ። http://www.clickhabesh.com/?p=104793
ከገዢው ፓርቲ ጋር ለመስራት ፍላጎት የሌላቸውን አርቲስቶች ለመንግስት ሃይሎች በመሰለል ይታወቃል የተባለው ማዲንጎ በተለይ በቅርቡ አማሮች...
CLICKHABESH.COM

No comments:

Post a Comment

wanted officials