Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, July 10, 2014

ነፃነታችን እስከምንጎናፀፍ አንዲት ኢንች አናፈገፍግም!!! – ዳንኤል ተፈራ ( የአንድነት ድርጅት ጉዳይ ሃላፊ)

ነፃነታችን እስከምንጎናፀፍ አንዲት ኢንች አናፈገፍግም!!! – ዳንኤል ተፈራ ( የአንድነት ድርጅት ጉዳይ ሃላፊ)

ነፃነታችን እስከምንጎናፀፍ አንዲት ኢንች አናፈገፍግም!!!
አሳሪዎች አዳምጡኝ፡፡ አይደለም እስራትን ሞትን የማይፈሩ ወጣቶች በቅለዋል፡፡ የኢህአዴግ አሮጌ መንገድ የሰለቻቸው ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በርክተዋል፡፡ ተቀምጦ ያለነፃነት ከመኖር ቆሞ በነፃነት መሞት እንደሚሻልም እናውቃለን፡፡ ዘመናችሁን ቀርጥፋችሁ በልታችሁ የኛን ዘመን ለማጨለም፤ የወጣቱን ዕድሜ ለመኖር የምትተጉ ባለጊዜዎች፤ ዘመናችንን ለመንጠቅ የምትቅበዘበዙ ገዥዎች እመኑኝ ባሮጌው መንገዳችሁ በርካቶችን ነፃነት ናፋቂዎች በሰፋፊ እስርቤታችሁ ታጉሩ ይሆናል፡፡ ነገር ግን አሁንም እመኑኝ የዚህን ትውልድ የነፃነት መንፈስ ግን ልታስሩት አትችሉም፡፡ አሳሪዎች የሚታሰሩበት ዘመን እንደሚመጣ ታሪክ ህያው ምስክር ነውና፡፡
FREE HABETAMU AYALEW!!!!
ትግሉ እስከ ነፃነት ይቀጥላል!!!

No comments:

Post a Comment

wanted officials