Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, November 8, 2015

ባህር ዳር ውጥረት ውስጥ ነች ብአዴን አማራን አይወክልም አርበኞች ግንቦት 7 የሚሉ ፁሁፎች

‪#‎Nati_Man‬ ሰበር መረጃ
ባህር ዳር ውጥረት ውስጥ ነች ብዛቱ 4000 መቶ የሚሆን በራሪ ወረቀቶች ተበትነዋል በየግድግዳውና ሆቴሎች በር ላይ ሞት ለወያነ ባእዴን አማራን አይወክልም አርበኞች ግንቦት 7 የሚሉ ፁሁፎች በቀለም ተፅፍዋል የአካባቢው ሰው ፖሊስ ወረቀቶቹን ሲቀድና በቀለም የተፃፍውን ሲያስለቅቅ ፎቶ አንስታችኋል የተባሉ 46 ሰዎች ታስረዋል ጉዳዩን በመከታተል ላይ ነን ያለውን መረጃ እንሰጣችዋለን ዝርዝር ዘገባውን ማታ ኢሳት ራዲዮ ላይ ይጠብቁ።

No comments:

Post a Comment

wanted officials