Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, November 26, 2015

የሩሲያ እና ቱርክ ጠባሳ Russia and Turky inflict





ሩሲያ እና ቱርክ
ትናንት በቱርክ ተዋጊ ጀቶች ተመቶ ከወደቀው የሩሲያ ተዋጊ አውሮፕላን በፓራሹት የወረዱትን ፓይለቶች ፍለጋ የወጣ ሌላ የሩሲያ ሄሊኮፕተር በአሜሪካ በሚደገፉት የበሽር አል አሳድ ተቃዋሚዎች ተመቶ ወድቋል። በመስከረም ወር ሩሲያ በሶሪያ ተቃዋሚዎች እና በአይሲስ ላይ የአየር ድብደባ ማድረግ ከጀመረች በኋላ አሜሪካ ከ50ቶን በላይ የሚመዝን የጦር መሳሪያ የበሽር አል አሳድ ተቃዋሚዎችን ማስታጠቋ ይታወሳል። እነዚህ ተዋጊዎች ቱርክ ውስጥ በሲአይኤ ስልጠና እንደተሰጣቸው እና የጦር መሳሪያም በቱርክ እና በጆርዳን በኩል እንደሚደርሳቸው ይታወቃል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ትናንት በቱርክ ከተመታው አውሮፕላን ከወረዱት ፓይለቶች አንዱ እና ሌላ የባህር ሃይል አባል መሞታቸውን በመግለጽ “የቱርክ ድርጊት መዘዝ አለው። ቱርክ ሩሲያ ላይ ጠባሳ ፈጥራለች።” ብለዋል። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሁለቱ ሃገራት ነገሮችን እንዳያባብሱ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ በማሳሰብ “ቱርክ ሉዓላዊነቷን እና የአየር ክልልሏን የማስከበር መብት አላት።”ብለዋል።

Russia has to target those terrorist "moderates " operating on the Turkish Syrian border. Putin must punish them by raining bombs on them.
Since the ISIS defenders ( US and those dumb ass Saudis ) are supplying them with anti -aircraft missiles, Russia must find a safer way to eliminate them.
In addition, the US through Turkey or Saudi Arabia may have already given ISIS anti aircraft missiles. As a result, Russia needs to change its bombing operation making it a lot safer for the pilots and more devastating to ISIS with less bombing runs but with more devastating damages on ISIS.
Our hats off to the heroic pilot who gave his life while going after the enemies of humanity -ISIS
Cbasiba!
RIP

No comments:

Post a Comment

wanted officials