Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, November 15, 2015

መምህር ግርማ ዘንድ መቅረጸ ቪዲዮ እየታሰሰ ነዉ።





ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ በመምህር ግርማ ወንድሙ ሜኖርያ ቤት ዉስጥ የፈለገዉ የተቀረጸ ቪዲዮ ምስልን በማጣቱ ተጨማሪ ተጠርጣሪዎች በሚል ከመምህር ግርማ ጋር ንክኪ አላቸዉ የተባሉ ግለሰቦች በተለይም በቪዲዮ ቀረጻ ይተባበራሉ ያላቸዉን መኖሪያና የስራ ቦታ ሊያስስ ነዉ።
አንድ ከፍተኛ ባለስልጣን መምህር ግርማ ዘንድ ለፈዉስ በሄደበት ወቅት መንፈሱ ብዙ ወንጀሎችን መስራቱን ለፍልፏል! ብገፍ እናስራለን፣ በግፍ እንገላለን፣ በግፍ ከሐገር እንዲሰደዱ እናደርጋለን፣ በእምነታቸዉ ሁሉ ጣልቃ በመግባት እናሸብራቸዋለን፣ አብዛኞቻችን የሳጥናኤል በተለይም የ666 እምነት ተከታዬች ነን!!! በማለት የለፈለፈዉ ባለስልጣን በቪዲዮ ተቀርጿል! የሚል መረጃ ከአጃቢዎች የደረሰዉ ብሔራዊ መረጃ! እና አንድ መርማሪ ቡድን! መምህሩ ከዉጭ እንደመጡ እንዲታሰሩ በማድረግ መኖሪያ ቤታቸዉ በተለይም ጸሎት ቤታቸዉን በመበርበር የቪዲዮ መቅረጸ ምስሉን ቢፈልግም ሊያገኝ አልቻለም።
በህዝብ ላይ እንዳሻቸዉ የሚፈርዱት ወያኔና ባለስልጣናቱ በደረሱበት ሁሉ ወንጀላቸዉና ግፋቸዉ እየተጋለጠ ባለበት በዚህ በዘመነ ኢትዮጵያ ወያኔያዊያን በቤተክርስቲያን አባቶች ፊት እንኳ መቆም አቅቷቸዉ በዉስጣቸዉ ያደረዉ ክፉ መንፈስ ስራቸዉን እያጋለጠ ይገኛልና መረጃ ያላችሁ ግለሰቦች ባጠቃላይ ጥንቃቄ በማድረግ የነዚህን ጨካኞች መርገምት ለትዉልድ እንድታስተላልፉ በኢትዮጵያ አምላክ ስም ትጠየቃላችሁ!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
ጉድሽ ወያኔ

No comments:

Post a Comment

wanted officials