በመካከለኛውና መራብ ኦሮሚያ (አምቦ፣ መዲ ወለጋ ..) የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም ተቃዉሞዎች እንደተነሱ የሚያሳዩ ፎቶዎች እየወጡ ነው። ተቃዉሞው የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ያካተታቸው ቦታዎች ሳይሆን፣ ማስተር ፕላኑ ካካተታቸው ቦታዎች ዉጭ ባሉ የምእራብ ኦሮሚያ ቦታዎች ነው።
አዲስ አበባን በአዲስ አበባ ዙሪያ ካሉ ቦታዎች ጋር የሚያስተሳሰር ሲሆን፣ "ማስተር ፕላኑ ኦሮሚያን ለሁለት ሊከፍል ነው፣ አቢሲኒያኖች የኦሮሞን መሬት እየወረሩ ነው"በሚል ነው ብዙ የኦሮሞ ብሄረተኞች ቃወሙታል።
የኦሮሞ ገበሬዎችን በኃይል ያፈናቅላል በሚል፣ ጉዳዩን ከኦሮሚያ ጋር ሳያገናኙ የሰብዓዊ መብት ጉዳይ አድርገው በመዉሰድ ማስተር ፕላኑን የሚቃወሙም ብዙ ናቸው።

No comments:
Post a Comment