Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, November 19, 2015

ተወዳጁ ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) በዛሬው እለት በአራዳ ጊዮርጊስ ፍ/ቤት ቀረበ

ቀይሽብር ወንጀለኛ በሆነው እርገጤ መድበው የተከሰሰው ጋዜጠኛ ገነነ ለክስ ያበቃው «ኢህአፓና ስፖርት» በሚለው መፅሐፉ ሲሆን የክስ መቃወሚያ አቅርቦዋል። እርገጤ መልስ እንዲያቀርብ ለህዳር 27 ፍ/ቤቱ ቀጠሮ መስጠቱ ታውቋል። እርገጤ መድበው በደርግ ዘመን የከፍተኛ አንድ ሊቀመንበር የነበረና በሺህ የሚቆጠሩ ወጣቶችን የገደለና ያሰቃየ አረመኔ ወንጀለኛ መሆኑ ይታወቃል። ገነነ መኩሪያ የኢትዮጵያን ስፓርትና ታሪክ ከመሰረቱ ጠንቅቆ የሚያውቅና አገሪቱ ያልተጠቀመችበት (በተለይ ፌዴሬሽኑ) ትልቅ ባለራዕይ ነው። (ግልባጭ ዲሲ ለሚገኙ ራዲዮ ጣቢያዎችና ለኢህአፓ ድምፅ ፍኖተ ራዲዮ)
( በፎቶው በግራ በኩል በፍርግርግ ውስጥ ገነነ መኩሪያ፣ እንዲሁም ወንጀለኛው እርገጤ በፍ/ቤት ቅጥር ግቢ ይታያል)
አርአያ ተስፋማሪያም's photo.

No comments:

Post a Comment

wanted officials