Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, May 7, 2014

ስዊዘርላንድ ካፒቴን ሐይለመድህንን አሳልፋ እንደማትሰጥ አሳወቀች፡፡

ስዊዘርላንድ ካፒቴን ሐይለመድህንን አሳልፋ እንደማትሰጥ አሳወቀች፡፡

ዞን9 ብሎግ ዜና ሚያዚያ 28/2006
የስዊዘርላንድ መንግስት ባለፈው አርብ ከኢትዮጵያ መንግስት የቀረበለትን ካፒቴን ሐይለመድህንን መልሱልኝ የሚል ጥያቄ እንዳልተቀበለው ይፋ አደረገ፡፡
የ30 ዓመቱ ካፒቴን ሐይለመድህን አበራ ከአዲስ አበባ በመነሳት ወደ ሮም በመብረር ያለ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ ቦይንግ 767 አውሮፕላን ከእነ 202 ተሳፋሪዎቹ ስዊዘርላንድ ካሳረፈ በኋላ የፖለቲካ ጥገኝነት እንደጠየቀ ለቪኦኤ የእንግሊዘኛው ክፍል የተናገሩት የስዊዘርላንድ የፌዴራል ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ከኢትዮጵያ መንግስት በተደጋጋሚ ካፒቴኑን መልሱልኝ የሚል ጥያቄ ቢነሳም እንደዚህ አይነት ውል በሁለቱ ሐገራት መካከል እንደሌለ ጠቅሰው ጉዳዩ በስዊዘርላንድ መንግስት ስር እንደሚገኝ አስታውቀዋል፡፡
ዞን 9 ብሎግ ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪዎች እንደጠቀሱት ይህ የኢትዮጵያ መንግስት በአለም አቀፍ ደረጃ ያለውን ዝቀተኛ ተቀባይነት ከማሳየቱም በላይ የዲያስፖራ ኢትዮጵያውያንን ጥንካሬ ያሳያል ያሉ ሲሆን ዲያስፖራው ይህንን ጥንካሬውን የመንግስትን ኢሰብዐዊ ድርጊትም ለማጋለጥ ሊጠቀምበት እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡
የመንግስት ኮሚኒኬሽን በአቶ ሬድዋን ሁሴን አማካኝነት ከስዊዘርላንድ ጋር ባለን ውል መሰረት ካፒቴኑን በእጃችን እናሰግባዋለን ሲል መዛቱ ይታወሳ

No comments:

Post a Comment

wanted officials