Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, September 10, 2014

መንግስታዊው የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የእስር ቤት አያያዝን የሚተች ሪፖርት አቀረበ

መንግስታዊው የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የእስር ቤት አያያዝን የሚተች ሪፖርት አቀረበ

ጳጉሜን ፭(አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮምሽን «በጥበቃሥርያሉሰዎችመብት አከባበርበኢትዮጵያ ፖሊስ
ጣቢያዎች» በሚልርዕስባካሄደውየዳሰሳጥናትጣቢያዎቹለእስረኞችእንደምግብ፣ውሃ፣
መኝታና፣ሕክምና  እና የመጸዳጃ  አገልግሎቶችበመንግስትወጪማሟላትየነበረባቸው
ቢሆንምከፍተኛጉድለቶች በጥናቱማግኘቱን አስታውቋል፡፡
የዳሰሳጥናቱሰሞኑንበአዳማጀርመንሆቴልይፋበሆነበትወቅትእንደተጠቆመውየዳሰሳጥናቱ
በሁሉምክልሎች በሁለትከተማአስተዳደሮችበአ/አእናድሬዳዋከሚገኙ 1ሺህ 81 ፖሊስ
ጣቢያዎችውስጥበ170 ዎቹመካሄዱንጠቅሶግኝቱንአስቀምጧል፡፡
በዚሁመሠረትፖሊስጣቢያዎቹውስጥከሚገኙየተጠርጣሪእስረኞችመቆያክፍሎች አብዛኛዎቹደረጃቸውንያልጠበቁ፣እንደፍራሽናአልጋያሉመተኛዎችያልተሟሉላቸውናበእስረኞች
የተጨናነቁ ናቸው፡፡የህክምናወጪበመንግስትየሚሸፈንላቸውበአዲስአበባእናበድሬደዋ
በሚገኙፖሊስጣቢያዎች ለታሰሩት ብቻሲሆንበሌሎችክልሎችይህአገልግሎት
አለመኖሩተመልክቷል፡፡
ጥናቱአያይዞምየእስረኞችቃልንበዛቻበማስፈራራትናአካላዊጥቃትበመፈጸምመቀበል
በፖሊሶችናመርማሪዎችየተለመደአሰራርመሆኑንከማመልከቱምበላይበሕጉመሠረትበ48 ሰዓታትፍርድቤትየማይቀርቡእስረኞችመኖራቸውንምአጋልጧል፡፡
በተጨማሪምጥናቱየተካሄደባቸውየፖሊስጣቢያዎችበዘመናዊመረጃአያያዝበኩልችግር
እንዳለባቸው፣የበጀት እጥረት፣የቁሳቁስናየሰውኃይልአለመሟላትአገልግሎትአሰጣጣቸው
ላይአሉታዊተጽዕኖ ማሳረፉንጠቁሟል፡፡
ጥናቱእንደመፍትሔካስቀመጣቸውነጥቦችመካከልበጣቢያዎቹየሚመደበውበጀትናየሰው
ኃይልማሻሻልእንደሚገባ ይመክራል፡፡በተጨማሪምሴቶች፣ከእናቶቻቸውጋርያሉሕጻናት፣
ወጣትተጠርጣሪዎች፣ የአእምሮወይንምየአካል
ጉዳትያለባቸውተጠርጣሪዎችበቂድጋፍእንዲገያኙመደረግአለበትብሏል፡፡
የኢትዮጵያሰብዓዊመብትኮምሽንበሕገመንግስቱየሰፈሩመብቶችንናኢትዮጵያተቀብላ
ያጸደቀቻቸውዓለምአቀፍ የሰብኣዊመብትድንጋጌዎችተፈጻሚመሆናቸውንእንደሚ
ከታተልየተጠቀሰሲሆንየዚህን የዳሰሳጥናትውጤትጠቅላይ
ሚኒስትሩንጨምሮለሚመለከታቸውአካላትናለዓለምአቀፍተቋማት  መላኩተጠቅሷል፡፡

No comments:

Post a Comment

wanted officials