Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, September 10, 2014

የኢህአዴግ ም/ቤት “የአመራሩ ሚስጥሮች ተላልፈው የተሰጡበትና በአደገኛ እጅ የወደቁበት ሁኔታ ተከስቷል” አለ

የኢህአዴግ ም/ቤት “የአመራሩ ሚስጥሮች ተላልፈው የተሰጡበትና በአደገኛ እጅ የወደቁበት ሁኔታ ተከስቷል” አለ

ጳጉሜን ፭(አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-

ከዚህ በፊት ባልተለመደ ሁኔታ በአንድ
ወር ውስጥ ለ3ኛ ጊዜ የተካሄደው የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ የአመራሩ ሚስጢሮች
ተላልፈው የተሰጡበትና በአደገኛ ሃይሎች እጅ የወደቁበት ሁኔታ መከሰቱን ፣ አፋጣኝ እርምጃ
ካልተወሰደ አደጋው የከፋ ሊሆን እንደሚችል ተወስቷል።
3ኛው አስቸኳይ ስብሰባ ትናንት ሲጠናቀቅ ብአዴንና ደኢህዴን በከፍተኛ ድክመት ውስጥ
እንደሚገኙና ከዚህ ድክመታቸው በአስቸኳይ እንዲወጡ እርምጃ እንዲወስዱ ማሳሰቢያ
ተሰጥቷል።
በዝግ በተደረገው ስብሰባ የምርጫ 2007 ፈተናን ለመወጣት ብአዴንና ደኢህዴን
በክልሎቻቸው የደረሰባቸውን የህዝብ ጥላቻ አጥፍተው ወደ ላቀ የምርጫ አሸናፊነት
የሚያደርሳቸውን ምክረ-ሃሳብ ተቀብለው ተለያይተዋል።
ምክርቤቱበግምገማውባለፉትዓመታትበሀገሪቱየፖለቲካልኢኮኖሚ  ከፍተኛለውጥለማምጣት
ቢቻልም፣  በአማራ  እናደቡብክልሎችበተመሩየህዝብመድረኮችህዝቡ ስቃዩን፣ ችግሩንና
ፈተናውን እንዲሁም ለፓርቲው ያለውን ጥላቻ በግልጽ መናገሩ ግንባሩን ብዥታ ውስጥ ከቶታል።
የኢህአዴግምክርቤትየኪራይሰብሳቢነትፖለቲካልኢኮኖሚንበልማታዊፖለቲካልኢኮኖሚ
በመቀየርሂደትውስጥየታዩድክመቶች በሚል ርእስ ባደረገው ግምገማ ላይ የቢንሻንጉል፤ሐረሬ፤ሶማሌ፣ጋምቤላናአፋርክልሎችከድጋፍመውጣትአልቻሉም ብሎአል፡፡
ባለፉት 13 ዓመታትየተከናወኑልማታዊናዴሞክራሲያዊተግባራትንተከትሎየልማታዊ
ፖለቲካልኢኮኖሚ ደረጃበደረጃለውጥቢኖረውምከሚፈለገውፍጥነትአኳያብዙ
እንደሚቀረው ገልጿል፡፡
በየደረጃውየሚገኘውአመራርበተለይምከፍተኛአመራሩየነበረውንሚናምክርቤቱበዝርዝር
መመልከትመጀመሩንና በዚህምአመራሩእራሱሚስጥሩተላልፈውየተሰጡበትበአደገኛ
እጅየወደቀበት ሁኔታመታየቱን፣ አፋጣኝእርምጃካልተወሰደአደጋውየከፋ ሊሆን እንደሚችል
በግምገማው ላይ ተነስቷል።
ሁሉምክልሎችበአጭርጊዜየምርጫዳሰሳእየሰሩእንዲልኩመመሪያ ተላልፎላቸዋል።

No comments:

Post a Comment

wanted officials