ዩናይትድ ስቴትስ የራሷን ጥቅሞች ለማስጠበቅ ወደ ኋላ እንደማትል ሁሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተመሰረተበትና ያለበትን ዓላማም ከማክበርም አታፈገፍግም፤” የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ።
“ሰላምን በሰላም ላይ ለማምጣት በጦርነት ላይ ጦርነት እናውጃለን፤” ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ለ69ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ተናገሩ፡፡
ፕሬዝዳንቱ በዚሁ ንግግራቸው የምዕራብ አፍሪካውን ኢቦላ ጨምሮ ዓለም ፈጥኖ ሊንቀሳቀስባቸው ይገባል ያሏቸውን ነጥቦች ዘርዝረዋል፡፡
ለሙስሊሙ ዓለምም ባለ አራት ነጥብ መልዕክት አስተላልፈዋል፡
“ዩናይትድ ስቴትስ የራሷን ጥቅሞች ለማስጠበቅ ወደ ኋላ እንደማትል ሁሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተመሰረተበትና ያለበትን ዓላማም ከማክበርም አታፈገፍግም፤” ብለዋል ፕሬዝዳንቱ፡፡
No comments:
Post a Comment