ተመስገን ደሳለኝ ለዓመታት ፍርድ ቤት ሲመላለስበት የነበረው ክስ ሙሉ ዝርዝር::
ተመስገን ደሰለኝ ለአመታት ፍርድ ቤት ሲመላለስበት በነበረው ክስ ጥፋተኛ ተብሎ ወደ እስር ቤት ወረደ ከ20-25 ዓመት ሊፈረድበት እንደሚችል ይገመታል
ተመስገን የፍህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ በነበረበት ወቅት በጻፋቸው “ሞት የማይፈሩ ወጣቶች”፣ “የፈራ ይመለስ” “የብሔር ነፃነት እስከመጨፈር” እንዲሁም ባለፉት 20 አመታትየኢህአዴግ መንግስት በበደኖ፣ በአርሲ፣ በአምቦ እና በጅማ የፈጸማቸን የጅምላ ጭፍጨፋ እና የአ.አ ዩኒቨርስቲ ተማሪች በኤርትራ እና በአሰብ ጉዳይ አስመልክቶ መንግስትየወሰደውን እርምጃ ጠቅሶ በመጻፉ ፡ የሚከተሉት ክሶች ቀርበውበት ነበር
1. ህገመንግስቱን በሀይል ለማፍረስ እና የሰሜን አፍሪካው አቢዮት በኢትዮጵያም እንዲደገም ወጣቶችን በማነሳሳት
2. የህዝብን ሰላም በማናወጥ እና
3. የመንግስትን ስም በማጥፋት
ሙሉውን የክስ ዝርዝር ከዚህ በታች አታች አድርጌላችኋለሁ
No comments:
Post a Comment