የወያኔ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሐኖም ለጥቂ ተሳቱ
ሀፍረትና ይሉኝታ የሚባሉ ነገሮች በአጠገባቸው ያለ የማይመስላቸው ብልግና ጭካኔ ወገንን ካለ ህግ መግደል ማዋረድ የህዝብ ሀብት በጠራራ ፀሐይ መዝረፍ ለሰው የተስጠ ፀጋ አድርገው የሚቆጥሩትን የወያኔ መንግስት በሔደበት ቦታ ሁሉ መዋረድ ማየትና መስማት የተለመደ ሆኖአል።
ሀፍረትና ይሉኝታ የሚባሉ ነገሮች በአጠገባቸው ያለ የማይመስላቸው ብልግና ጭካኔ ወገንን ካለ ህግ መግደል ማዋረድ የህዝብ ሀብት በጠራራ ፀሐይ መዝረፍ ለሰው የተስጠ ፀጋ አድርገው የሚቆጥሩትን የወያኔ መንግስት በሔደበት ቦታ ሁሉ መዋረድ ማየትና መስማት የተለመደ ሆኖአል።
በዛሬው አለት በኖርዌ Invest in Ethiopia ተብሎ በ Norwegian-African Business Association አዘጋጅነት በተጠራው ዝግጅት ላይ ለመሳተፍ ወደ ኖርዌ የመጣውን የወያኔ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሐኖም ላይ Human right before investment አና የተለያዩ መፈክሮች በማሠማትና የእንቁላል ናዳ በማውረድ የሚንስትሩን አንገት በማስደፋት የኖርጂያንን ፖሊስ አጨናንቀውት ውልዋል
የዚህ የወረበላ የወያኔ መንግስት መውደቂያ አሁን ነው በዘር በሐይማኖት መከፋፈል ያክትማል እጅ ለ እጅ ተያይዘን የነፃነት ዜማ አናዜማለን ኢትዮጵያ የብሔር ቢሔረስቦች አገር እንጂ ያአንድ ብሔር አይደለችም በማለት የተቃውሞ ስልፉን በተሳካ ሁሄታ አጠናቋልhttp://www.nrk.no/nyheter/1.11989821
No comments:
Post a Comment