Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, October 27, 2014

ናሳ ትላንት ባሰራጨው አስደንጋጭ ሰበር ዜና የፊታችን ታህሳስ ወር December 2014 አለም ለ 6 ቀናት በድቅድቅ ጨለማ ትዋጣለች አለ

“ታላቁ የህዋ ምርምር ማእከል የሆነው ናሳ ትላንት ባሰራጨው አስደንጋጭ ሰበር ዜና የፊታችን ታህሳስ ወር December 2014 አለም ለ 6 ቀናት በድቅድቅ ጨለማ ትዋጣለች አለ::”

Screen-Shot-2014-10-24-at-6_36_06-PM
ቢንያም መንገሻ October 27,2014
ለመላው አለም: ናሳ አስረግጦ በትላንትናው ጋዜጣዊ መግለጫው እንዳስታወቀው ምድራችን ከፊታችን ለሚመጣው ታህሳስ ወር December 2014 ለ 6 ቀናት በታላቅ ድቅድቅ ጨለማ ትዋጣለች::
ይለናል የጠፈር ማእከሉም በማስከተለም ለ6 ቀን በተከታታይ ፀሐይ የምትጨልምባቸውን ቀኖች ይፋ አድርጓል እንደ ናሳ ዘገባ የ6 ቱ ቀን ድቅድቅ የምድራችን ጨለማ የሚጀምረው ከታህሳስ ከእለተ ሀሙስ 16 እስከ ሰኞ ታህሳስ 22 2014 ሲሆን የአለማችን ለ6 ቀናት በድቅድቅ ጨለማ የምትዋጥበት ምክንያት ታላቅ የህዋ አውሎ ንፋስ ፀሐይን ስለሚመታትና ከሌሎች ፕላኔቶች በሚነሳው አዋራ አማካኝነት ፀሐይ በአዋራ ተሸፍናና ተደፍና ስለምትቆይ ነው:: በተጨማሪም በአላማችን ላይ በእነዚያ በ6 ቀናት ውስጥ ታላላቅ ችግሮችና ጥፋቶች ሊከሰቱ ይችላሉ ይለናል የታላቁ የጠፈር ምርምር ማእከል የሆነው የናሳ ባለስልጣን ቻርልስ ቦልደን::
2014-10-26_100458-copy-675x419

No comments:

Post a Comment

wanted officials