Breaking News:የካንጋሮው ፍርድ ቤት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ 3 ዓመት ፈረደ
(ዘ-ሐበሻ) ሃሳብን በነፃነት የመግለጽ መብቱን ተጠቅሞ የፍትህ ጋዜጣና መጽሄትን ሲያዘጋጅ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ካንጋሮው ፍርድ ቤት 3 ዓመት የእስር ቅጣት ማስተላለፉ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው ሰበር መረጃ አመለከተ::
የፍርድ ትዕዛዝ እስኪተላለፍበት ለ2 ሳምንታት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የቆየው ጋዜጠኛው በ እዚያው እስር ቤት ውስጥ አንገቱ ላይ የሚያስራትን እስካርቭ እንዲያወልቅ በፖሊሶች ት እዛዝ ቢሰጠውም ጋዜጠኛው አላወልቅም በማለቱ ሰው እንዳይጠይቀውና ብቻውን እንዲታሰር መደረጉን ከስፍራው የደረሰን ዜና ያስረዳል::

No comments:
Post a Comment