ሰበር ዜና ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ተከሰሰ።
በተጭበረበረ ሰነድ መኪና አስገብታል ተብሎ በ ፌደራል ፖሊስ የተያዘው ድምፃዊ ቴድሮስ ካሳሁን ዛሬ ፬ ምድብ ችሎት ቀርቦ በዋስ እንዲወጣና እንዲከራከር ተበይናል። አንዳንድ ጉዳዩን የተከታተሉ ወገኖች ባለፈው በሶሻል ሚዲ ሲደመጥ የነበረው በቀስተ ደመናው ላይ አንበሳው ከሌለ የኢትዮዽያ ባንዲራ ትርጉሙ የታለ: በሚል ያቀነቀነው መንግስትን እንደሚያስቆጣ ተፈርቶ እንደነበር ገልፀው ይሄም ክስ ከዝያ ጋር ሊያያዝ እንደሚችል አስረድተዋል።

No comments:
Post a Comment