Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, October 31, 2014

Ethiopians stand up like the Brukinafaso rioters እንደ ቡርኪኖፋሶ ኢትዮጵያውያንም ለለውጥ ሆ ብለን እንውጣ

ልክ እንደ አረቡ (Arab Spring) አረብ እስፕሪንግ አብዮት ብላክ እስፕሪንግ (black spring,) በተባለው አብዮት ቡርኪና ፋሶ በስርአቱ የተማረረው ህዝብ አምባገነኖች ፓርላማ አጋይቷል ሙሉ ለሙሉ በእሳት አንድዶታል ወድሟል። በአፋኝ ገዢዎች ላይ ህዝቡ ቁጣ ተነስቷል ሌባና ሙሰኞች ባለስልጣናት መግቢያ አጥተዋል፤፤

የተገፋው ህዝብ በገፊዎች በገዳዮ በወንጀለኞች ላይ የበቀል ሳንጃውን ከሰገባው አውጥቷል የእጃቸውን እየሰጣቸው ይገኛል ፕሬዝደንት ተብየው የሆነ ጉራንጉር ተደብቆ ‹‹እባካችሁ ማሩን›› እያለ ይገኛል የአምባገነን መንግስት ስልጣን ጠባቂዎች ፖሊሶች የህዝብ ዱላ አርፎባቸዋል፤፤ ከተለያ አለማቀፍ ሚድያዎች የተሰባሰቡ ዘገባዎችን እነሆ ብያለሁ
ቡርኪኖ ፋሶ በዋና ከተማዋ ኡጋ ዱጉ
እኛስ እኛስ እኛስ
‪#‎BBC‬ October 30 is Burkina Faso's black spring, like the Arab Spring," opposition activist Emile Pargui Pare told AFP news agency.
Protesters angry at plans to allow Burkina Faso's President Blaise Compaore to extend his 27-year-rule have set fire to parliament.
Correspondents say the city hall and ruling party headquarters are also in flames in the capital, Ouagadougou.
A huge crowd is surging towards the presidential palace and the main airport has been shut.
MPs have suspended a vote on changing the constitution to allow Mr Compaore to stand for re-election next year.
Five people have been killed in the protests, among the most serious against Mr Compaore's rule, reports BBC Afrique's Yacouba Ouedraogo from the capital.
The military fired live bullets as protesters stormed parliament, our correspondent says.
Map showing Burkina Faso
Journalists are now gathered outside the defence ministry awaiting a statement from the military, he says.
Witnesses say dozens of soldiers have joined the protests, including a former defence minister, Gen Kouame Lougue.
The main opposition leader, Zephirin Diabre, has called on the military to side with "the people" and has demanded the resignation of the president.
የበደል ዘመን ለማሳጠር እንዲቻል ህዝቡ ለለውጥ ይነሳ !!!!
ኢትዮጵያውያን ምን ይማራሉ ? እስከመቼ እንዲህ እንቀጥላለን ?
ለለውጥ ሆ ብለን እንውጣ !!!
በቡርኪና ፋሶ ኦጋዶጎ የለውጥ ፈላጊ ሃይሎች ፓርላማውን በመውረር አጋይተውታል። 
ለአምባገነኖች እንዲህ ያለ መልስ ግድ ይላል።


እረጅም እንደሆነ እየፎከሩ ከተመለሶ ሁለት ወር ሳይሞላቸው የብርኪናፋሶን ማፍያ ህዝቦ ሆ ብሎ ወቶ የእሜሪካን ስራ አስፈጻሚ ከላያቸው ላይ ነቅለው አውርደዋል ይህ አውሎነፋስ ወያኔ ቤት እንዲገባ አትብቀን ብንሰራ 100 የማይሞሎ የባንዳ ሆዳም ባንዳወችን በቆጥጥራችን ስር ማዋል እንችላለን ወያኔ ላይ የህዝብ አመፅ ይንደድ በአሳማወች መገዛት ይብቃ አመፅ አመፅ አመፅ ይንደድ ባገራችን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! 
የወያኔ ንብረት ይቃጠል ለነሶ እንጂ ለኛ የጠቀመን ነገር የለምና እመፅ እመፅ እመፅ በ666 ወያኔ ላይ ይቀጣጠል !!!!!!!!!

No comments:

Post a Comment

wanted officials